jember tv ጀምበር ቲቪ ጀንበር ቲቪ

ስሜ ጌታቸው ዓለሙ ይባላል የኪነ ጥበብ ተሰጥኦ ያለኝ ወጣት ነኝ አሁን ጀምበር ቲቪ የሚል አካውንት ከፍቼ ከፊሊያ የኪነ ጥበብ ቡድን ጋር በመሆን የተለያዩ መዝናኛዎችን አቀርብላችኋለሁ
ይህ ቻናል የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች ይቀርቡበታል አዝናኝና ቁም ነገረኛ ጭውውቶች፣ ወጎች፣ ግጥሞች፣ አጫጭር ፊልሞች፣ የበአላት ፕሮግራሞች፣ የመፃህፍት ትንታኔዎች፣ትዝብቶች በተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች ይዳሰሱበታል ይቀርቡበታል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ


jember tv ጀምበር ቲቪ ጀንበር ቲቪ

Hi everyone, welcome to my new YouTube Community! Now you can post on my channel, too. To get started, tell me in a post what you'd like to see next on my channel.
Visit my Community: youtube.com/@jember333/community

1 month ago | [YT] | 0

jember tv ጀምበር ቲቪ ጀንበር ቲቪ

ጉንዳንና አስገራሚ አፈጣጠሩ
ሰዎች ከጉንዳን መማር ያለባቸው ሶስት ነገሮች

1 year ago | [YT] | 0

jember tv ጀምበር ቲቪ ጀንበር ቲቪ

አምባጓሮ በላ ልበልሃ

1 year ago | [YT] | 1

jember tv ጀምበር ቲቪ ጀንበር ቲቪ

ሜሮን ሽባባው ሃሪፍ ድምፅ

1 year ago | [YT] | 1

jember tv ጀምበር ቲቪ ጀንበር ቲቪ

በላ ልበልሃ ቂጥር አምስት 5

2 years ago | [YT] | 0