jember tv ጀምበር ቲቪ ጀንበር ቲቪ

ስሜ ጌታቸው ዓለሙ ይባላል የኪነ ጥበብ ተሰጥኦ ያለኝ ወጣት ነኝ አሁን ጀምበር ቲቪ የሚል አካውንት ከፍቼ ከፊሊያ የኪነ ጥበብ ቡድን ጋር በመሆን የተለያዩ መዝናኛዎችን አቀርብላችኋለሁ
ይህ ቻናል የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች ይቀርቡበታል አዝናኝና ቁም ነገረኛ ጭውውቶች፣ ወጎች፣ ግጥሞች፣ አጫጭር ፊልሞች፣ የበአላት ፕሮግራሞች፣ የመፃህፍት ትንታኔዎች፣ትዝብቶች በተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች ይዳሰሱበታል ይቀርቡበታል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ