Efrem TUBE & Online Tips 35k views

👋ሰላም እንኳን ወደ Efrem Online Tips በሰላም መጣችሁ!

ይህ ቻናል በዋናነት በኢትዮጵያ እና በስደት (በተለይ በሳውዲ አረቢያ) ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በስልካችሁና በኮምፒውተራችሁ እንዴት ተጨማሪ ገቢ ማግኘት እንደምትችሉ መረጃ የምታገኙበት ነው።

🔷በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ዋና ዋና መረጃዎች፦👇

✅Online ስራዎች፦ ምንም አይነት ካፒታል ሳይጠይቁ በቤትዎ ሆነው የሚሰሩ ስራዎች።

✅App Reviews፦ ጠቃሚ እና ገንዘብ የሚከፍሉ አፕሊኬሽኖች ዝርዝር አጠቃቀም።


✅አዳዲስ ቪዲዮዎች በየሳምንቱ ስለሚለቀቁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! አብረን እንደግ፣ አብረን እንማር።

ለማንኛውም ጥያቄ በውስጥ መስመር ያገኙኛል፦ 

📧 Email: [efremtube04@gmail.com]
📱 Telegram inbox : [@Efrem_Agency]
📱 Telgeram channel :[t.me/Efrem_Tube]

Efrem Online Tips - ለተሻለ የቴክኖሎጂ እና የኦንላይን ስራ እውቀት!


Efrem TUBE & Online Tips 35k views

ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! ስለ Gemgala App አጠቃቀም እና እንዴት በቀን እስከ 1000 ብር መስራት እንደሚቻል የሚያሳይ ሙሉ መረጃ ያለው ቪዲዮ አዘጋጅቼላችኋለሁ።

ቪዲዮው ዛሬ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ምሽት 1፡00 ሰዓት (7:00 PM) ላይ የሚለቀቅ ይሆናል።

ሁላችሁም በሰዓቱ ተገኝታችሁ እንድታዩትና ሀሳባችሁን በኮሜንት እንድታጋሩኝ እጋብዛችኋለሁ።

ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ እንገናኝ! 🔔

Hello, my channel family! I have prepared a full information video for you showing how to use the Gemgala App and how it’s possible to earn up to 5dollars per day.

The video will be released today at 1:00 (7:00 PM) according to Ethiopian time.

I invite you all to be there on time to watch it and share your thoughts with me in the comments.

Let’s meet at 1:00 (7:00 PM) tonight! 🔔

3 months ago | [YT] | 1