IM DUBOYS I make honest, practical, and motivational videos for Ethiopian students and young people—covering exams, education, real-life skills you won’t learn in school, and extreme challenges that push me to my limits.
DUBOYS CLASSROOM
ይሄንን ሳታዩ ሚኒስትሪ እንዳትፈተኑ! | NEW VIDEO!
2 months ago | [YT] | 9
View 0 replies
ሚኒስትሪተፈታኞች ነገ አሪፍ ቪዲዮ ጠብቁ!
2 months ago (edited) | [YT] | 27
View 1 reply
8ተኛ ክፍሎች ደጋግማቹ በጠየቃቹት መሰረት ለሚኒስትሪ በቀራቹ ጊዜ እንዴት አድርጋቹ ብትዘጋጁ የተሻል ውጤት ማምጣት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ እያዘጋጀንላቹ ነው
3 months ago | [YT] | 16
ለ 8ተኛ ክፍሎች በቀራቸው ጊዜ ለሚኒስትሪ እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹ የሚያሳይ ቪዲዮ ልናዘጋጅ እያሰብን ነዉ ምን ታስባላቹ? ይሰራ የሚለው ቮት ከበለጠ እንሰራላቹሃለን!
View 8 replies
ሰላም Guys በነገው ቪዲዮ ከእስከዛሬ ትንሽ ለየት ባለ ሁኔታ የኔን የFitness Journey ይጠቅማችቹሃል ብዬ ስላሰብኩ ስፖርት መስራት በጣም ለምትፈልጉ ነገርግን እየጀመራቹ ማቆም ለሰለቻቹ እንዲሁም ስፖርት መስራትን ላይፍ ስታይላቹ ማድረግ ለምትፈልጉ አሪፍ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላቹ ነው፣ i hope ትጠቀሙበታላቹ ብዬ አስባለው ነገ ከምሽቱ 1:00 ላይ እንገናኝ፣ መልካም ጊዜ guys🙌
3 months ago | [YT] | 45
NEW VIDEO | ማትሪክን ለማለፍ መክፈል ያለባቹ መስዋትነት!
3 months ago | [YT] | 11
ማትሪክ የተወሰነ ጊዜ እንደቀረው ታውቃላቹ በዚህም "ማትሪክን ለማለፍ መክፈል ያለባቹ መስዋትነት" በሚል ርእስ አሪፍ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላቹ ነው ፣ እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ላይ ይለቀቃል! ከዚህም በተጨማሪ እዚው ቪዲዮ ላይ ባለፈው ቪዲዮ ላይ ለሁለት ሪሚዲያል ተማሪዎች Giveaway ሰጣቹሃለው ያልኩትን ማን አሸናፊ እንደሆነም የምናይ ይሆናል፣ መልካም ጊዜ Guys👐
3 months ago | [YT] | 61
NEW VIDEO!🎉
3 months ago | [YT] | 4
የሪሚዲያል ፈተና በፍጥነት እየደረሰ መሆኑን አስተዉላቹታል ብዬ አስባለዉ🤔የዛሬ አመት ብዙ ሪሚዲያልን የወደቁ ተማሪዎች ሁሉንም አንድ የሚያመሳስ ባህሪ አይቼባቸዉለዉ….. እሱም ጥያቄ መስራትን እንደ ዋነኛ ነገር ሳይሆን እንደተጨማሪ አማራጭ ነበር ሲመለከቱት የነበረዉ፣እናንተም ይሄንን ስህተት እንዳትደግሙት በማለት እንዴት አድርጋቹ በቀራቹ ጊዜ ለፈተናቹ መዘጋጀት እንዳለባቹና በዋናነት (እንዴት ጥያቄ መስራት እንዳለባቹ) የሚያሳይ ቪዲዮ አዘጋጅቼላቹሀለዉ፣ ቪዲዮዉ እሁድ ከምሽቱ 2:00⏰ይለቀቃል!BTW GIVEAWAY ያለዉ እዚ ቪዲዮ ላይ ነዉ። መልካም ጊዜ🙌
4 months ago | [YT] | 23
አድዋ የታሪካችን አሻራ ብቻ ሳይሆን የማንነታችንና የነፃነታችን ምንጭ ነው፣ የዛሬ 130 አመት አባቶቻችን በአንድነት ቆመው ያሳዩት ጀግንነት ለኛ ለዛሬው ትውልድ ትልቅ ብርታትና ኩራት ሆኗል፣ እንኳን ለ130ኛው ለታላቁ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።⚔️🛡
4 months ago | [YT] | 74
Load more
DUBOYS CLASSROOM
ይሄንን ሳታዩ ሚኒስትሪ እንዳትፈተኑ! | NEW VIDEO!
2 months ago | [YT] | 9
View 0 replies
DUBOYS CLASSROOM
ሚኒስትሪተፈታኞች ነገ አሪፍ ቪዲዮ ጠብቁ!
2 months ago (edited) | [YT] | 27
View 1 reply
DUBOYS CLASSROOM
8ተኛ ክፍሎች ደጋግማቹ በጠየቃቹት መሰረት ለሚኒስትሪ በቀራቹ ጊዜ እንዴት አድርጋቹ ብትዘጋጁ የተሻል ውጤት ማምጣት እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ እያዘጋጀንላቹ ነው
3 months ago | [YT] | 16
View 1 reply
DUBOYS CLASSROOM
ለ 8ተኛ ክፍሎች በቀራቸው ጊዜ ለሚኒስትሪ እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹ የሚያሳይ ቪዲዮ ልናዘጋጅ እያሰብን ነዉ ምን ታስባላቹ?
ይሰራ የሚለው ቮት ከበለጠ እንሰራላቹሃለን!
3 months ago | [YT] | 16
View 8 replies
DUBOYS CLASSROOM
ሰላም Guys በነገው ቪዲዮ ከእስከዛሬ ትንሽ ለየት ባለ ሁኔታ የኔን የFitness Journey ይጠቅማችቹሃል ብዬ ስላሰብኩ ስፖርት መስራት በጣም ለምትፈልጉ ነገርግን እየጀመራቹ ማቆም ለሰለቻቹ እንዲሁም ስፖርት መስራትን ላይፍ ስታይላቹ ማድረግ ለምትፈልጉ አሪፍ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላቹ ነው፣ i hope ትጠቀሙበታላቹ ብዬ አስባለው ነገ ከምሽቱ 1:00 ላይ እንገናኝ፣ መልካም ጊዜ guys🙌
3 months ago | [YT] | 45
View 1 reply
DUBOYS CLASSROOM
NEW VIDEO | ማትሪክን ለማለፍ መክፈል ያለባቹ መስዋትነት!
3 months ago | [YT] | 11
View 0 replies
DUBOYS CLASSROOM
ማትሪክ የተወሰነ ጊዜ እንደቀረው ታውቃላቹ በዚህም
"ማትሪክን ለማለፍ መክፈል ያለባቹ መስዋትነት" በሚል ርእስ አሪፍ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላቹ ነው ፣ እሁድ ከምሽቱ 1፡00 ላይ ይለቀቃል!
ከዚህም በተጨማሪ እዚው ቪዲዮ ላይ ባለፈው ቪዲዮ ላይ ለሁለት ሪሚዲያል ተማሪዎች Giveaway ሰጣቹሃለው ያልኩትን ማን አሸናፊ እንደሆነም የምናይ ይሆናል፣ መልካም ጊዜ Guys👐
3 months ago | [YT] | 61
View 1 reply
DUBOYS CLASSROOM
NEW VIDEO!🎉
3 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
DUBOYS CLASSROOM
የሪሚዲያል ፈተና በፍጥነት እየደረሰ መሆኑን አስተዉላቹታል ብዬ አስባለዉ🤔
የዛሬ አመት ብዙ ሪሚዲያልን የወደቁ ተማሪዎች ሁሉንም አንድ የሚያመሳስ ባህሪ አይቼባቸዉለዉ….. እሱም ጥያቄ መስራትን እንደ ዋነኛ ነገር ሳይሆን እንደተጨማሪ አማራጭ ነበር ሲመለከቱት የነበረዉ፣
እናንተም ይሄንን ስህተት እንዳትደግሙት በማለት እንዴት አድርጋቹ በቀራቹ ጊዜ ለፈተናቹ መዘጋጀት እንዳለባቹና በዋናነት (እንዴት ጥያቄ መስራት እንዳለባቹ) የሚያሳይ ቪዲዮ አዘጋጅቼላቹሀለዉ፣
ቪዲዮዉ እሁድ ከምሽቱ 2:00⏰ይለቀቃል!
BTW GIVEAWAY ያለዉ እዚ ቪዲዮ ላይ ነዉ።
መልካም ጊዜ🙌
4 months ago | [YT] | 23
View 0 replies
DUBOYS CLASSROOM
አድዋ የታሪካችን አሻራ ብቻ ሳይሆን የማንነታችንና የነፃነታችን ምንጭ ነው፣
የዛሬ 130 አመት አባቶቻችን በአንድነት ቆመው ያሳዩት ጀግንነት ለኛ ለዛሬው ትውልድ ትልቅ ብርታትና ኩራት ሆኗል፣
እንኳን ለ130ኛው ለታላቁ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።⚔️🛡
4 months ago | [YT] | 74
View 0 replies
Load more