Mi chiamo Tseghe Girmay, vivo in Italia ma sono nata in Etiopia. Ho aperto questo canale per offrirti idee di ricette tradizionali italiane e suggerimenti per fare cose utili a casa e nel tuo orto e giardino.
My name is Tseghe Girmay, I live in Italy but I was born in Ethiopia. I have opened this channel to give you some ideas to prepare traditional Italian recipes and tips for making useful things at home and in your garden.
ፀጌ ግርማይ እባላለሁ የምኖረው ጣሊያን ነው ኢትዮጵያዊት ነኝ ። ይህንን ቻናል የከፈትኩት የጣሊያን ባህላዊ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያዎችን እና ጠቃሚ ምክሮችን በቤትዎ እና በአትክልትዎ ውስጥ ለመስራት አንዳንድ ሀሳቦችን ለመስጠት ነው ። እንዲሁም በቀላል ዜደና ከኬሚካል ነጻ የሆኑ የውበት መጠበቂያ ቅባቶች ፣ ክረሞች ፣ ሳሙናዎች ፣ ከጽዋቶችና አትክልቶች ፣በመስራት ፣የማቀውን ፣ ባለኝ አቅም በማስተማርና ፣እንዲሁም ከናንተ በመማር ፣ለማስተላለፍ ነው የከፈትኩት ።ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታበረታቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ ለምታደርጉልኝ ትብብር በቅድሚያ አመሰግናለሁ ::
በህክምና ዙሪያ ብሰራም በዚህ ቻናል ላይ የተካተቱ ዝርዝር መረጃዎች በሙሉ በታዋቂ የሕክምና ባለሞያዎች የተረጋገጡ ሳይሆን በእኔ ከልምድና ከሙከራ ( በይበልጥ ሳሙናዎቹ በራሴ ፊትና ገላ በመሞከር ) ባገኘሁት መሰረት እንደሆነ ማሳወቅ እፈልጋለሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ
Tseghe Girmay
@tseghegirmay1
9 hours ago | [YT] | 1
View 0 replies
Tseghe Girmay
@tseghegirmay1
19 hours ago | [YT] | 0
View 0 replies
Tseghe Girmay
@MeronSemere
1 day ago | [YT] | 1
View 0 replies
Tseghe Girmay
@medihntube
1 day ago | [YT] | 1
View 0 replies
Tseghe Girmay
@MeronSemere
2 days ago | [YT] | 0
View 0 replies
Tseghe Girmay
@tseghegirmay1
2 days ago | [YT] | 0
View 0 replies
Tseghe Girmay
@medihntube
2 days ago | [YT] | 2
View 0 replies
Tseghe Girmay
@tseghegirmay1
5 days ago | [YT] | 2
View 0 replies
Tseghe Girmay
@tseghegirmay1
5 days ago | [YT] | 2
View 0 replies
Tseghe Girmay
@tseghegirmay1
5 days ago | [YT] | 4
View 0 replies
Load more