The creative space to learn graphic design in Amharic. Follow our easy, beginner-friendly tutorials and start creating professional designs.

For contact
t.me/TelwinConnect


Telwin

⚠️ ምዝገባው ዛሬ ይጠናቀቃል!

Telwin Design Camp

ልብ በሉ! ኮርሱ የሚጀመርበት ቀን ስለደረሰ ለምዝገባ ሌላ ዕድል አይኖርም!

🔗 telwincreative.com ላይ በመግባት ተመዝገቡ!

📥 ኮርሱን በተመለከተ ለሚኖራችሁ ማነኛውም ጥያቄ Inbox @TelwinConnect ላይ አናግሩኝ!

1 week ago | [YT] | 9

Telwin

Telwin Design Camp ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናት ብቻ ይቀሩታል!

⛔️ ምዝገባው ሰኔ 20 ላይ ያበቃል!

🔖Telwin Design Camp  ብዙ የዲዛይን ኮርሶች ላይ እንደተለመደው ሶፍትዌርን ብቻ ሳይሆን እንደ ግራፊክ ዲዛይነር የሚያስፈልጓችሁን በርካታ ክህሎቶችን በቀላሉና በአጭር ጊዜ የሚያስጨብጣችሁ የተሟላ ፓኬጅ ነው።

➡️ የምዝገባ ጊዜው ሳያበቃባችሁ telwincreative.com/ ላይ በመግባት ተመዝገቡ!

📥 ኮርሱን በተመለከተ ለሚኖራችሁ ማነኛውም ጥያቄ Inbox t.me/TelwinConnect ላይ አናግሩኝ!

1 week ago | [YT] | 11

Telwin

⚠️ የተሟላው የ 2 ወር የግራፊክ ዲዛይን ኮርሳችን ምዝገባ ሊጠናቅቅ 1ሳምንት ብቻ ይቀረዋል!

ይህ ኮርስ የሚሰጠው ለ2 ወራት ከሰኔ 22 - ነሐሴ 20/2018 ሲሆን

በዚህ ኮርስ የምንማራቸው Technical & Conceptual Skills

✔ Adobe Photoshop & Adobe Illustrator
✔ Graphic design fundamentals
✔Graphic design principles
✔Layout & Composition
✔Color theory
✔Typography
✔Inspiration
✔Mood board
✔Brain storming

🏷በኮርሱ ተግባራዊ ምሳሌዎችና ልምምዶች ላይ የምንሰራቸው ፕሮጀክቶች
✔Social media posters
✔Printing designs
✔Logo & Brand identity designs

🏷በተጨማሪም እንደ ዲዛይነር የሚያስፈልጉንን
✔Client Communication Skills
✔Portfolio building
✔Income opportunities ... እናያለን

🏷 የኮርሱ አሰጣጥ
✔ኮርሱ የሚሰጠው በonline 🔴Live ነው
✔የኮርሱ ክፍለ ጊዜ በሳምንት 3 ቀን ነው
✔የትምህርቱ Video record ከእያንዳንዱ ክፍለጊዜ በኋላ ይደርሳችኋል

❓ መጭውን የክረምት የእረፍት ጊዜ የሚጠቅማችሁን Skill በመማር ማሳለፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከሆናችሁ
❓ስራ ላይ ያላችሁ ፤ ነገር ግን ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበትን Tangible skill ለመጨበጥ እያሰባችሁ ካላችሁ፣
❓ የግራፊክ ዲዛይን ዝንባሌ እያላችሁ እንዴትና በምን መልኩ ወደ ዲዛይኑ ዓለም መቀላቀል እንዳለባችሁ ግራ ከገባችሁ
✅ ይህ ኮርስ ለእናንተ ነው!

➡️ telwincreative.com ላይ በመግባት ተመዝገቡ!

📥 ኮርሱን በተመለከተ ለሚኖራችሁ ማነኛውም ጥያቄ Inbox t.me/TelwinConnect ላይ አናግሩኝ

2 weeks ago | [YT] | 8

Telwin

🎉 Registration is Now Open! | ምዝገባው ተጀምሯል!

🖋 Telwin Design Camp | የተሟላ የ 2 ወር የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ
🗓 ከሰኔ 22 - ነሐሴ 20/2018

🔖 ወደ ግራፊክ ዲዛይኑ አለም ለመቀላቀል የሚያስፈልጉንን Skills, Tools & Technics አንድ ላይ አጣምሮ የያዘ ፤ ጊዜና አቅም ሳይባክን በአጭር ጊዜ Skill መጨበጥ የሚቻልበት የተሟላ ኮርስ።

🏷 በዚህ ኮርስ የምንማራቸው Technical & Conceptual Skills

✔Adobe Photoshop & Adobe Illustrator
✔ Graphic design fundamentals
✔Graphic design principles
✔Layout & Composition
✔Color theory
✔Typography
✔Inspiration
✔Mood board
✔Brain storming

🏷በኮርሱ ተግባራዊ ምሳሌዎችና ልምምዶች ላይ የምንሰራቸው ፕሮጀክቶች
✔Social media posters
✔Printing designs
✔Logo & Brand identity designs

🏷በተጨማሪም እንደ ዲዛይነር የሚያስፈልጉንን
✔Client Communication Skills
✔Portfolio building
✔Income opportunities ... እናያለን

🏷 የኮርሱ አሰጣጥ
✔ኮርሱ የሚሰጠው በonline 🔴Live ነው
✔የኮርሱ ክፍለ ጊዜ በሳምንት 3 ቀን ነው
✔የትምህርቱ Video record ከእያንዳንዱ ክፍለጊዜ በኋላ ይደርሳችኋል

❓ መጭውን የክረምት የእረፍት ጊዜ የሚጠቅማችሁን Skill በመማር ማሳለፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከሆናችሁ
❓ስራ ላይ ያላችሁ ፤ ነገር ግን ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበትን Tangible skill ለመጨበጥ እያሰባችሁ ካላችሁ፣
❓ የግራፊክ ዲዛይን ዝንባሌ እያላችሁ እንዴትና በምን መልኩ ወደ ዲዛይኑ ዓለም መቀላቀል እንዳለባችሁ ግራ ከገባችሁ
✅ ይህ ኮርስ ለእናንተ ነው!

🗓 እስከ ሰኔ 7 ድረስ የሚቆየውን የ25% Discount ተጠቀሙ

➡️ telwincreative.com ላይ በመግባት ተመዝገቡ!

📥 ኮርሱን በተመለከተ ለሚኖራችሁ ማነኛውም ጥያቄ Inbox t.me/TelwinConnect ላይ አናግሩኝ

3 weeks ago | [YT] | 14

Telwin

⏰ Only 2 Days Left!

⚡️ Join the Telwin June Workshop!

🎨 Learn graphic design through practical projects, live guidance, and hands-on exercises.

🚀 Improve your skills, gain real-world experience, and design alongside the instructor.

🏷 Reserve your seat today!
🔗forms.gle/gsc2RnYXjiuN2fB76

1 month ago | [YT] | 6

Telwin

June Workshop

🔥HOT SLICE PIZZA |🖼 Social Media Poster



🔖 እነዚህን 2 የ ፒዛ ፖስተሮች እንዴት እንደምንሰራቸው step by step አብረን እየሰራን እንማራለን!

🏷በዚህ ውስጥ
📌ብዙ የ Photoshop techniqueኦችን ፣
📌ስለ Layout Mapping & Visual Hierarchy ፣
📌ስለ Typography ... መሰል ብዙ ነገሮችን በተግባር እናማራለን!



የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት-29 / June-6
🕒 ከምሽቱ 2፡30 - 5:00



📍 ከWorkshopኡ በሚገባ ተጠቃሚ ለመሆን ቀደም ሲል የ Adobe Photoshop መሰረታዊ ክህሎት ሊኖር ይገባል። የTelwinን Photoshop Beginner Course የተከታተለ መሆን ይበልጥ ይመረጣል!



📄የምዝገባ ሊንክ
🔗forms.gle/gsc2RnYXjiuN2fB76



📎 ሊንኩን ስትከፍቱ Gmail እንዳይጠይቃችሁ Gmail login ያደረጋችሁበት browser ላይ ብትከፍቱት ይመረጣል።



📎 የምዝገባ ፎርሙ ላይ በተቀመጠው መመሪያ መሰረት ምዝገባውን አካሂዱ ፤ ግልፅ ያልሆነላችሁ ወይም ያስቸገራችሁ ነገር ካለ Inbox t.me/TelwinConnect ላይ አናግሩኝ።

1 month ago | [YT] | 11

Telwin

🎉 Something New at Telwin



🔖 Telwin Workshop!



📢 photoshop course ማጠናቀቂያ ላይ በተባባልነው መሰረት Tewlin workshopን ልንጀምር ነው!


❓Tewlin Workshop ምንድን ነው?

✅ Telwin workshop በየወሩ የሚዘጋጅ ፤ የተለያዩ የዲዛይን ፕሮጀክቶችን Live ተገናኝተን Step by Step አብረን የምንሰራበት ልዩ መድረክ ነው።


❓አላማው ምንድን ነው?

✅አላማው ያለንን Skill በ Real world projects ላይ እንዴት እንደምንጠቀማቸው ማየት ፣ የተለያዩ የዲዛይን ስራዎችን በመስራት Skillኣችንን ማጎልበት ፣ እንዲሁም Portfolio ላይ ልናቀርባቸው የምንችላቸውን Professional ስራዎች ማካበት ነው።


❓አሰጣጡ ምን ይመስላል?

✅የሚሰጠው 🔴 Live ነው። የምንሰራውን ፕሮጀክት አብረን Step by Step ለመስራት የተወሰነውን የዲዛይን Part እያያችሁ ከሰራው በኋላ እናንተም ያን እስክትሰሩ የተወሰነ ደቂቃ ክፍተት እሰጣችኋለው ፣ ከዚያ ወደ ቀጣዩ Part እንሄዳለን ... እንዲህ እንዲህ እያልን እስከመጨረሻው እንሄዳለን። በመሃል የሚያጋጥሙንን ችግሮች Fix እያደረግን ፤ የተለያኡ Tip & Trickኦችን እያየን እንሰራለን። በስተመጨረሻ ያሏችሁን ጥያቄዎች እናይና የሰራችኋቸውን ዲዛይኖች የ Workshopኡን ተሳታፊዎች ብቻ በሚይዘው Private group share ታደርጋላችሁ ፤ እዚያ ላይ ለዲዛይኖቻችሁ Comment እንለዋወጣለን።


❓በአንድ Workshop ምን ያህል ዲዛይኖችን እንሰራለን?

✅ እንደ ዲዛይኑ ቅለትና ክብደት 2 ወይም 3 ዲዛይኖችን እንሰራለን።


❓ጊዜውና ሰዓቱ መች ነው የሚሆነው?

✅ጊዜው በፈረንጆቹ Calendar መሰረት በየወሩ ይሆናል ፤ ዕለቱና ሰዓቱም ወይ ቅዳሜ ምሽት ከ2፡30 - 5:00 አሊያም እሁድ ረፋድ ከ 3፡30 - 6:00 ይሆናል ይህ በእናንተ የድምፅ ብልጫ ይወሰናል።



❓ይህ workshop ምን ያህል ሊጠቅመን ይችላል?

✅ይህን የማስተማር ዘዴ ከዚህ በፊት በተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ሞክሬው በአጭር ጊዜ የሚገርምና ፈጣን ውጤት አይቼበታለው። Tewlinም ላይ ይህን ተግባራዊ ስናደርገው ብዙ ነገሮች እንደምትጠቀሙ ትልቅ ተስፋ አለኝ።


❓ክፍያ አለው ወይስ በነፃ ነው?

✅Actually Workshopኡ በነፃ ነው ፤ ነገር ግን ቀጣይነት እንዲኖረውና ለ live የምንጠቀምውን Platform subscription cover እንድናደርግ ወደ live የምንገባበትን Code እና Link እጅግ ዝቅተኛ የሆነን ክፍያ በመፈፀም ትወስዳላችሁ ፤ ይህ ክፍያ ለትምህርቱ ራሱ የሚከፈል ክፍያ አለመሆኑን ልብ በሉ! ያን በየወሩ Specially እንደ ጀማሪ Afford ማድረግ ከባድ ስለሚሆን።


❓ከ Workshopኡ በኋላ የVideo recordኡን ማግኘት እንችላለን?

✅ አዎ Workshopኡን የተሳተፉ በሙሉ በ Workshopኡ Private group በኩል video ይደርሳቸዋል።


❓የመጀመሪያው workshop መቼ ይጀመራል?

✅ ከአንድ ቀን በኋላ ቀጥሎ ያለው የ Jun ወር ሲገባ ምዝገባ ይጀመራል ፤ በዚያ መሰረት የመጀመሪያው Workshop ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ ወይም እሁድ (Jun 6/7) ይሆናል።

🏷 በተረፈ የሚኖራችሁን ማነኛውም ጥያቄና አስተያየት Inbox 👉t.me/TelwinConnect ላይ አድርሱኝ

መልካም ጊዜ!

1 month ago | [YT] | 7

Telwin

🎉 Photoshop Course Closing Session

💻 ላለፉት ተከታታይ ወራት ሲሰጥ የነበረው የ Photoshop Beginner Course መጠናቀቁን በማስመልከት የተዘጋጀ!



🟣 ኮርሱን ለማዘጋጀት ያነሳሳኝ ምን ነበር?
🟣 ኮርሱን የማዘጋጀትና የማቅረቡ ሂደት ምን ይመስል ነበር?
🟣 ሰዎች ጋር የነበረው አቀባበልና አስተያየት ምን ነበር?
🟣ከዚህስ በኋላ ምን ይቀጥላል?
🟣 በቀጣይ Telwin ላይ ምን እንጠብቅ?



እነዚህንና መሰል ነጥቦችን እናንተን ባሳተፈ መልኩ እንዳስሳለን ነገ እሁድ ግንቦት 16/2018 ምሽት 3፡00 በTelwin የቴልግራም ቻናል እንገናኝ



🔗  የላይቩ ሊንክ t.me/TelwinCreative?livestream=7bbfc257d3252b249d

1 month ago (edited) | [YT] | 17

Telwin

Pomodoro

Productivity ላይ እንቅፋት ከሚሆኑብን ነገሮች መካከል አንዱ የ ሙድ ማጣት ነው። ብዙዎቻችን ጋር "ዛሬ የስራ ሙዴ አልመጣም ፣ ዛሬ የመማር ሙዴ አልመጣም ፣ ዛሬ የማንበብ ሙዴ አልመጣም ..." ማለት የተለመደ ነው። አዎ የሰው ልጅ እንደመሆናችን ዘውትር መስራት ፣ ሁሌም መማር ፣ ያለማቋረጥ ማንበብ ... አታካች ነው። ኃይላችንን ለማደስ የእረፍት ጊዜ ማስፈለጉ አያጠያይቅም ። "ሆኖም ሙዴ ካልመጣ አልሰራም ፣ አልማርም ፣ አላነብም ... " ማለት ግን ፤ የጀመርነውን ፕሮጀክት ከማራዘም ውጭ ምንም ጥቅም የሌለው የሰነፍ ምክንያት ነው። ሙድ ይመጣል ይሄዳል ፤ እኛ ግን ሙድ ኖረም አልኖረም በፕሮግራማችን መሰረት ስራችን ላይ ፣ ትምህርታችን ላይ ፣ ንባባችን ላይ ... ወዘተ መገኘት የግድ ነው። ባይሆን ሙድ ሳይኖረን መስራት የምንችልበትን አንድ trick አለ እሱም Pomodoro ነው። ideaው ለ 25 ደቂቃ focus አድርጎ መስራት ከዚያ 5 ደቂቃ break መውሰድ ከዚያ ተመልሶ ለ 25 ደቂቃ መስራት መልሶ 5 ደቂቃ break ማድረግ ... ይህንን 4 ጊዜ ከደጋገሙ በኋላ ረዘም ያለ break መውሰድ ነው። ይህ technique "just 25 ደቂቃ ነች ሰራ ሰራ አድርጌ break አደርጋለው" ብለን ራሳችንን እየሸወደን ረዥም መስራት ያስችለናል። ብዙ ጊዜ ስራውን ከጀመርን በኋላ ሙዳችን ስለሚመጣ break ማድረጉን ራሱ ልንረሳው ወይም አውቀን ልንተወው እንችላለን። ለዚህ ተብለው የተዘጋጁ appኦች አሉ pomodoro ብላችሁ search ስታደርጉ ተገኛላችሁ። አውራዳችሁ ሞክሯቸው ይጠቅሟችኋል።


#TelwinArticles

1 month ago | [YT] | 6

Telwin

🔴 Live session | Ask Me About Graphic Design



🟣በግሉ የተማረ ዲዛይነርና በinstitute የሰለጠነ ዲዛይነር ልዩነታቸውና የሚያገኙት ጥሩና መጥፎ ጎን ምንድን ነው?
🟣Ai ዲዛይነሮችን ሊተካ ይችላል?
🟣የዲዛይን Psychology ፣ በሰው አእምሮ ላይ የ colors & fonts ተፅእኖ ምን ይመስላል?

❓ሌሎችንም ያሏችሁን ጥያቄዎች አቅርባችሁ ምላሻቸውን እናያለን።



🕝 ዛሬ ምሽት 3፡00 በTelwin የቴልግራም ቻናል




🔗 የላይቩ ሊንክ t.me/TelwinCreative?livestream=04566fdbfd50dac28b

1 month ago | [YT] | 7