ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ GETENETE OFFICALL MEDIA ይህ ሚድያ መንፈሳዊ ይዘቶችን ጠብቆ የሚተላለፍበት ሚድያ ነው። ሰብስክራይብ ስላደረጉንና ስለሚያደርጉን እናመሰግናለን::

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

እንኳን አደረሳቸሁ ነገ ጠዋት 11.30 በዚህ ሚድያ ይለቀቃሉ!

1 day ago | [YT] | 13

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

ነገ ጠዋት 11:30 አዳዲስ ያልተሰሙ መዝሙር ይለቀቃሉ

2 weeks ago | [YT] | 117

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

የፍልፍሉ የጤና ጉዳይስ?

1 month ago | [YT] | 45

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

እንኳን አደረሳችሁ

1 month ago | [YT] | 51

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

ባበረሰሽ ግዜ ዛሬ ማታ 10 ሰኣት ይለቀቃል!

1 month ago | [YT] | 37

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

#ለኔ ነው የሚል Coment ላይ 3ግዜ አሜን ይበል!

1 month ago | [YT] | 54

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

ማማትን ሰላም ያስኀፅመን!

1 month ago | [YT] | 46

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

🌿 ሆሳእና በአርያም
​"በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር ይሁን!" (ሉቃስ 19፡38)

​ዛሬ የሰላሙ ንጉሥ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትሕትና በአህያ ውርንጫ ላይ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትን ታላቅ በዓል እናስባለን። እኛም እንደ ሕፃናቱ ዘንባባ ይዘን፣ ልብሳችንን (ልባችንን) በመንገዱ ላይ አንጥፈን "ሆሳዕና በአርያም!" እያልን እንቀበለዋለን።

​የዕለቱ ምስጢር በአጭሩ፦

​ዘንባባ፦ የድልና የሰላም ምልክት።

​አህያይቱና ውርንጫይቱ፦ የትሕትና እና የሁለቱ ሕዝቦች (አይሁድና አሕዛብ) አንድነት ምሳሌ።
​ሆሳዕና በአርያም

​ይህ በዓል ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለም ሁሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ ይሁንልን! 🙏

1 month ago | [YT] | 48

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

ሆሳዕና በአርያም ! 🌿

1 month ago | [YT] | 70

ጌትነት ኦፊሻል ሚድያ / Getenet Official Media

video በዚሁ ቻናል ስለተለቀቀ Subscrieb
እያረጋችሁ! #አለም እየተፈወሰች ትገኛለች

1 month ago | [YT] | 15