ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube

ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube


ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube

ፋኖ ንጉስ ሲሳይ፦ የትግሉ ማዕበል በጥበብና በክንድ! 💥በአማራ ፋኖ ተጋድሎ ውስጥ በጥበብ ስልቱ የሕዝብን ስሜት ኮርኩሮ የሚያነሳሳ፣ በጠመንጃው ደግሞ የጠላትን ምሽግ ድባቅ የሚመታ ብርቅዬ የቁርጥ ቀን ጀግና! 🔥የሚገርመውና የሚደንቀው ድምፁ ለትግሉ ጥሪ ብቻ አይደለም፤ በጀግንነቱ፣ በወንድነቱና በምሽግ ሰበራው በሜዳው የተመሰከረለት እውነተኛ አንበሳ ነው። በአንድ እጁ ማይክ፣ በአንድ እጁ ጠመንጃ የያዘው የሕዝብ ጋሻ! 🦅በርታ ንጉስ! 👋አይዞህ ጀግናው! 💪ማንም አይበግርህም! ⚡ትችላለህ፣ ታሸንፋለህ! 🎯እኛም ሁሌም ከጎንህ ነን! 🤝#አማራ_ፋኖ #ንጉስ_ሲሳይ #የጥበብ_ጀግና #ምሽግ_ሰባሪ #ነፃነት #በርታ

3 weeks ago | [YT] | 3

ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube

3.4 ሚልዮን እይታ : እናመሰግናለን !!!!

5 months ago | [YT] | 4

ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube

በማሲንቆ ቱዩብ ይጠብቁን: ፋኖ መሳይ ሞላ

5 months ago | [YT] | 104

ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube

ከብዙ የራያ ሙዚቀኞች ጀርባ ያለው የአርቲስት ግርማ በየነ ዩትዩብ ነው : ሰብስክራይብ አድርጉለት !!

6 months ago | [YT] | 1

ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube

ለነፍስ አይሳሱ
አገር ብለው ከተነሱ

7 months ago | [YT] | 1

ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube

ዛሬ ማታ በማሲንቆ ቱዩብ ይጠብቁን !! ልብ የሚያሞቅ ሸጋ የፋኖ መሳይ ሞላ ስራ ነው!!!

7 months ago (edited) | [YT] | 77

ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube

2.7 ሚልዮን እይታ : እናመሰግናለን ...!

8 months ago | [YT] | 2

ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube

ሃሙስ ማታ በማሲንቆ ቱዩብ ይጠብቁን !!

9 months ago | [YT] | 33