ኃይላት ሚድያ Haylat Media



ኃይላት ሚድያ Haylat Media

እንኳን ደስ አላችሁ! ከእናንተ ከቤተሰቧቼ ጋር 1000 subscribers ገብተናል። በጣም አመሰግናለሁ!!!

1 year ago | [YT] | 29

ኃይላት ሚድያ Haylat Media

YouTube በmarch ወር ውስጥ 1ኛ የሊቀመዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙር አዳማጭ በማለት badges ሰጥቷኛል። አመሰግናለሁ!

1 year ago (edited) | [YT] | 17

ኃይላት ሚድያ Haylat Media

700 Subscribe ስለገባን እናመሰግናለን። ከዚም በኃላ ቻናላችንን በማሳደግ ልዩ ልዪ የቤተክርስቲያን መልእክቶችን፣ ዝማሬዎችን እና ትምህርቶችን እናስተላልፋለን። ቻናሉንም Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

1 year ago | [YT] | 33

ኃይላት ሚድያ Haylat Media

በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ ከትእዛዛትህ አልራቅ - መዝሙረ ዳዊት 119:10

1 year ago | [YT] | 17

ኃይላት ሚድያ Haylat Media

300 subscribers በመግባታችን በጣም ደስ ብሎኛል። እናም በ 1 ወር ውስጥ 1k እንገባለን ብዬ እቅድ አለኝ እሱንም ከእናንተ ጋር አሳካዋለው። እግዚአብሔር ይመስገን!

1 year ago (edited) | [YT] | 19

ኃይላት ሚድያ Haylat Media

ዘማሪ ሐዋዝ ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመለሰ 🙏🙏🙏

1 year ago | [YT] | 9