ቤተ ሠናያተ Bete Senayate

ቤተ ሠናያተ መልካም መልካሙን
የመልካም ነገሮች ቤት
ቸር ተመኙ ቸር እንድታገኙ
መልካሙን እሹ መጥፎዉን ሽሹ
ኹሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ
ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም
ሰዉ አይሙት በሰዉ
💚💛❤️🙏