This is the offical Youtube channel for etcare. Etcare is a company that produces beauty and personal care products and sales it through direct selling marketing business model.


Etcare media

እንኳን ደስ አላችሁ ኢቲኬርያንስ 20ሺ የኢቲኬር ቤተሰቦች ደርሰናል አሁን ደግሞ 50 ሺ🏃🏻‍♂️‍➡️🏃🏻‍♂️‍➡️🏃🏻‍♂️‍➡️🏃🏻‍♂️‍➡️በማስገባት ፍቅራችሁን አሳዮን።

3 months ago | [YT] | 47

Etcare media

አውደዓመትን ከ ቺፍ ሰርክል ጋር ማታ 03፡00 ይጠብቁን፡፡

10 months ago | [YT] | 49

Etcare media

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ!

ወጣትነትን ከስራ ጋር፤
የስራ ፍቅርን ከቅን አገልጋይነት ጋር፤
የስራ ፈጣሪነትን ከሀገር ወዳድነት አጣምሮ ...ከ 15 አመታት በላይ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ እና በቀጥተኛ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ከምርት አስተዋዋቂነት እስከ ድርጅቶች ባለቤትነት በጽናት የዘለቀው
ከድሬደዋ እስከ አዲስ አበባ ብሎም እስከ አለም አቀፍ መድረኮች፤
ከኢትኸርባል እስከ ኢቲኬር በኸርባል ኢንዱስትሪ ታሪክ በመስራት ላይ የሚገኘው የኢቲኬር፣ የኢትኸርባል እና የኢቲኬር ቁጠባና ብድር ሕብረት ስራ ማህበር መስራች አቶ ማቴዎስ መባ

በ ስታር ዋይድ አዋርድ (Star wide Award) ላይ በምርጥ ወጣት ስራ ፈጣሪ ዘርፍ (Best Young Entrepreneur ) እጩ ሆኗል።

መላው የድርጅቱ ማኔጅመንት እና ሰራተኞች፣ የምርት አስተዋዋቂዎች እንዲሁም አጋር ድርጅቶች የድርጅታችን መስራች እና ባለቤት እጩ በመሆናቸው የተሰማንን ኩራት እየገለፅን ይህንን ባለራእይ መሪ በምርጥ ወጣት የስራ ፈጣሪ ዘርፍ ለመምረጥ ከታች ያለውን ሊንክን ይጠቀሙ
starwideaward.com/
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

11 months ago | [YT] | 172

Etcare media

10,000 ቤተሰብ ደርሰናል ምስጋና ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን

አሁንም ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ

1 year ago | [YT] | 147