ይህ የሀዋሪያት መንገድ የተሰኘ የሀዋሪያት የግል መዝሙሮችን ፣ አምልኮዎችን ፣ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን የሚያገኙበት የመንፈሳዊ ቻናል ነው ። የአገልግሎቱ ተከፋይ ለመሆን ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ። የምንለቃቸው ነገሮች ከተመቻችሁ ላይክ በማድረግ ፣ ኮመንት በመፃፍ አገልግሎቱን ያበረታቱ ።
Apostolicway
ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፈረንስ ጥሪ በሲዳማ ሰበካ ጎርቼ ቅ / ሰበካ ላይ ከ ሰኔ 12-14 ዓ.ም ድረስ በክርስቶስ ፍቅር ተጋብዘዋል
2 days ago | [YT] | 97
View 1 reply
#የምስራች :-በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በምስራቅ ሲዳማ ቅ/ሰበካ #በበንሳ ዳዬ ስታዲየም 3ኛ ዙር አመታዊ ኮንፈራንስ በድል እና በተአምራት ተጠናቀቀ::1. 98+5 ነፍሳት በኢየሱስ ስም ተጠመቁ2. 276 በላይ ነፍሳት በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቷል3. 11 ከአጋንንት እስራት ነጻ ወጡ 4. 1. ከተወለደ ጀምሮ ድዳ የሆነ ወንድም አፍ ተከፈተ ክብር ለአንድ አምላካችን ይሁን:: ❤❤❤
6 days ago | [YT] | 380
View 7 replies
አስደሳች ዜናበሐዋሳ ሚሊኒየም አደባባይ ከግንቦት 6-9 በነበረው አመታዊ ኮንፈረንስ 402 በጌታ በእየሱስ ስም ስጠመቁ 173 በንስሀ ተመልሰዋል።በአጠቃላይ 575 ነፍሳት መዳን ሆኖላቸዋል።ክብር ለእየሱስ ይሁን🙏🙏
2 weeks ago | [YT] | 366
View 19 replies
part 106/09/2018 ዓ/ምሀዋሳ ሚሊኒየም ኮንፈራንስ የመጀመሪያ ቀን
2 weeks ago | [YT] | 438
View 3 replies
ታላቅ የምስራች 🙌ከFeb/2025 እስከ March/2026 በአንድ አመት ውስጥ በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፦81,369 አዳዲስ ነፍሳት ለኃጢአታቸው ስርየት በኢየሱስ ስም ተጠምቀዋል!5,383 ነፍሳት በንስሐ ወደ አባታቸው ጉያ ተመልሰዋል!54,021 ነፍሳት ለመጀመሪያ ጊዜ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው በአዲስ ቋንቋ ተናግረዋል!53,177 ሰዎች ከተለያየ ደዌና በሽታ ተፈውሰዋል!281 አዳዲስ አጥቢያዎች በሀገረስብከቱ ውስጥ ተከፍተዋል።ይህን ሁሉ ላደረገው ለአምላካችን ለኢየሱስ ክብርና ምስጋና ውዳሴና ኃይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ይሁን። አሜን!"ይህን የሠራና ያደረገ፥ ትውልድንም ከጥንት የጠራ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር፥ ፊተኛው በኋላኞችም ዘንድ የምኖር እኔ ነኝ።" (ት/ኢሳ 41፥4)ምንጭ፦ በ55ኛው AWCF አመታዊ ጉባኤ ላይ የእምነት አባታችን ቢሾፕ ደጉ ከተናገሩት የተወሰደ።
2 weeks ago | [YT] | 271
View 0 replies
የድል ዜናበእነዚህ ቀናት በአዲስአበባ ሰበካ ማለትም በአያትና ጎፋ አጥቢያ በተካሄደው አመታዊ ኮንፍረንስ በሁለቱም ቦታ በድምሩ 733 አዳዲስ ነፍሳት ለኃጢአታቸው ስርየት በኢየሱስ ስም ተጠምቀዋል፤ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኗል፣ ክብር ለመከሩ ጌታ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን። ለነዚህ ነፍሳት መዳን ምክንያት የሆናችሁ (በመመስከር፣ በወንጌል ስርጭት፣ በመጾምና በመጸለይ፣ እንግዶችን በመጋበዝ) የተሳተፋችሁ ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ 🙌
3 weeks ago | [YT] | 356
View 9 replies
#AWCFBishop Degu Kebede, Bishop Ayele Lakew, and other ACIFNA Brothers and sisters attending 55th AWCF world Congress.God bless 🙌
3 weeks ago | [YT] | 232
View 2 replies
#እግር #ጉዞበኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ደቡብ ኢትዮጵያ ሰበካ ዳውሮ ኮንታ ቅርንጫፍ ሰበካ ዝማ ዋሮማ ኮንፈረንስ። በዛሬው ዕለት ሐሙስ በእግር ጉዞ ወደ ሁለት ሰዓት የሚጠጋ መንገድ በየቦታው እግዚአብሔርን እያመለኩ እና ወንጌል እየተሰበከ ወደ ጉባኤ ቦታ ዝማ ዋሮማ የደረሰን ስሆን ጉባኤው እስከ ዕለተ እሁድ የሚቀጥል ይሆናል አከባቢ ያላችሁ በአካል በመገኘት የእግዚአብሔር ቃል ተካፋይ እንድትሆኑ በክርስቶስ ፍቅር ተጋብዛችኋል።
3 weeks ago | [YT] | 182
ተለቀቀ ተለቀቀቀ ተለቀቀ ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ የህብረት መዘምራን የተዘጋጀውን “ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ” የተሰኘውን የህብረት ዝማሬ ቁጥር 2 አልበም መለቀቁን ሲያበስር በታላቅ በደስታ ነው!አልበሙ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሆነ ሲሆን በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት Apostolic Pay Bot ላይ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን በመተግበሪያው ላይ ማውረድ እንደምትችሉ እንገልፃለን። በዚሁ አጋጣሚ የApostolic Songs መተግበሪያ የተለያዩ ማሻሻያዎች የተደረጉበት ሲሆን ወደ Play Store ወይም App Store በመሄድ አፕዴት እንድታደርጉ እያስታወስን የመተግበሪያው ስሪትም (APP Version 4.4.8) መሆኑን ታረጋግጡ ዘንድ ከአክብሮት ጋር እናስታውሳለን!የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያንኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍልሚያዚያ 2018 ዓ.ም
3 weeks ago | [YT] | 215
አምልኮ ጊዜ
3 weeks ago | [YT] | 8
Load more
Apostolicway
ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፈረንስ ጥሪ በሲዳማ ሰበካ ጎርቼ ቅ / ሰበካ ላይ ከ ሰኔ 12-14 ዓ.ም ድረስ በክርስቶስ ፍቅር ተጋብዘዋል
2 days ago | [YT] | 97
View 1 reply
Apostolicway
#የምስራች :-
በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በምስራቅ ሲዳማ ቅ/ሰበካ #በበንሳ ዳዬ ስታዲየም 3ኛ ዙር አመታዊ ኮንፈራንስ በድል እና በተአምራት ተጠናቀቀ::
1. 98+5 ነፍሳት በኢየሱስ ስም ተጠመቁ
2. 276 በላይ ነፍሳት በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቷል
3. 11 ከአጋንንት እስራት ነጻ ወጡ
4. 1. ከተወለደ ጀምሮ ድዳ የሆነ ወንድም አፍ ተከፈተ
ክብር ለአንድ አምላካችን ይሁን:: ❤❤❤
6 days ago | [YT] | 380
View 7 replies
Apostolicway
አስደሳች ዜና
በሐዋሳ ሚሊኒየም አደባባይ ከግንቦት 6-9 በነበረው አመታዊ ኮንፈረንስ 402 በጌታ በእየሱስ ስም ስጠመቁ 173 በንስሀ ተመልሰዋል።
በአጠቃላይ 575 ነፍሳት መዳን ሆኖላቸዋል።
ክብር ለእየሱስ ይሁን🙏🙏
2 weeks ago | [YT] | 366
View 19 replies
Apostolicway
part 1
06/09/2018 ዓ/ም
ሀዋሳ ሚሊኒየም ኮንፈራንስ የመጀመሪያ ቀን
2 weeks ago | [YT] | 438
View 3 replies
Apostolicway
ታላቅ የምስራች 🙌
ከFeb/2025 እስከ March/2026 በአንድ አመት ውስጥ በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን፦
81,369 አዳዲስ ነፍሳት ለኃጢአታቸው ስርየት በኢየሱስ ስም ተጠምቀዋል!
5,383 ነፍሳት በንስሐ ወደ አባታቸው ጉያ ተመልሰዋል!
54,021 ነፍሳት ለመጀመሪያ ጊዜ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው በአዲስ ቋንቋ ተናግረዋል!
53,177 ሰዎች ከተለያየ ደዌና በሽታ ተፈውሰዋል!
281 አዳዲስ አጥቢያዎች በሀገረስብከቱ ውስጥ ተከፍተዋል።
ይህን ሁሉ ላደረገው ለአምላካችን ለኢየሱስ ክብርና ምስጋና ውዳሴና ኃይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ይሁን። አሜን!
"ይህን የሠራና ያደረገ፥ ትውልድንም ከጥንት የጠራ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር፥ ፊተኛው በኋላኞችም ዘንድ የምኖር እኔ ነኝ።" (ት/ኢሳ 41፥4)
ምንጭ፦ በ55ኛው AWCF አመታዊ ጉባኤ ላይ የእምነት አባታችን ቢሾፕ ደጉ ከተናገሩት የተወሰደ።
2 weeks ago | [YT] | 271
View 0 replies
Apostolicway
የድል ዜና
በእነዚህ ቀናት በአዲስአበባ ሰበካ ማለትም በአያትና ጎፋ አጥቢያ በተካሄደው አመታዊ ኮንፍረንስ በሁለቱም ቦታ በድምሩ 733 አዳዲስ ነፍሳት ለኃጢአታቸው ስርየት በኢየሱስ ስም ተጠምቀዋል፤ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆኗል፣ ክብር ለመከሩ ጌታ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን።
ለነዚህ ነፍሳት መዳን ምክንያት የሆናችሁ (በመመስከር፣ በወንጌል ስርጭት፣ በመጾምና በመጸለይ፣ እንግዶችን በመጋበዝ) የተሳተፋችሁ ሁላችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ 🙌
3 weeks ago | [YT] | 356
View 9 replies
Apostolicway
#AWCF
Bishop Degu Kebede, Bishop Ayele Lakew, and other ACIFNA Brothers and sisters attending 55th AWCF world Congress.
God bless 🙌
3 weeks ago | [YT] | 232
View 2 replies
Apostolicway
#እግር #ጉዞ
በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ደቡብ ኢትዮጵያ ሰበካ ዳውሮ ኮንታ ቅርንጫፍ ሰበካ ዝማ ዋሮማ ኮንፈረንስ።
በዛሬው ዕለት ሐሙስ በእግር ጉዞ ወደ ሁለት ሰዓት የሚጠጋ መንገድ በየቦታው እግዚአብሔርን እያመለኩ እና ወንጌል እየተሰበከ ወደ ጉባኤ ቦታ ዝማ ዋሮማ የደረሰን ስሆን ጉባኤው እስከ ዕለተ እሁድ የሚቀጥል ይሆናል አከባቢ ያላችሁ በአካል በመገኘት የእግዚአብሔር ቃል ተካፋይ እንድትሆኑ በክርስቶስ ፍቅር ተጋብዛችኋል።
3 weeks ago | [YT] | 182
View 3 replies
Apostolicway
ተለቀቀ ተለቀቀቀ ተለቀቀ
ሰላም ለቅዱሳን በሙሉ!
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በምስራቅ አያት አጥቢያ የህብረት መዘምራን የተዘጋጀውን “ዛሬም ኢየሱስ ሙላቴ” የተሰኘውን የህብረት ዝማሬ ቁጥር 2 አልበም መለቀቁን ሲያበስር በታላቅ በደስታ ነው!
አልበሙ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሆነ ሲሆን በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት Apostolic Pay Bot ላይ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን በመተግበሪያው ላይ ማውረድ እንደምትችሉ እንገልፃለን።
በዚሁ አጋጣሚ የApostolic Songs መተግበሪያ የተለያዩ ማሻሻያዎች የተደረጉበት ሲሆን ወደ Play Store ወይም App Store በመሄድ አፕዴት እንድታደርጉ እያስታወስን የመተግበሪያው ስሪትም (APP Version 4.4.8) መሆኑን ታረጋግጡ ዘንድ ከአክብሮት ጋር እናስታውሳለን!
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ሚያዚያ 2018 ዓ.ም
3 weeks ago | [YT] | 215
View 2 replies
Apostolicway
አምልኮ ጊዜ
3 weeks ago | [YT] | 8
View 0 replies
Load more