DJ Jop is a Multi-talented Club DJ, Wedding DJ, Mashup Artist and one of the Ethiopian Pioneer Award Winning Video DJ (VJ)
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
Coming Soon..... Volume 166
1 month ago (edited) | [YT] | 19
View 0 replies
we are back | DJ Jop
1 month ago (edited) | [YT] | 23
View 2 replies
በአዲሱ አመት በአዳዲስ ስራዎች እየመጣን ነው ~ DJ Jop
8 months ago (edited) | [YT] | 22
Congratulations Group 25በዚህ በ 2017 አመተ ምህረት የመጨረሻው ዙር መሰረታዊ ዲጄ ኮርስ የስልጠና ግዜ በስኬት ተጠናቋል ፣ በትምርቱ ላይ የነበራችሁ ዲጄዎች ሁሉ ሙያውን ለመማር የነበራኅሁ ተነሳሽነት እና ትጋት እጅግ ድንቅ ነበር ፣ ለሙያው የአዲስ የነበራችሁ ፣ ስራ ላይም ሆናችሁ ያላችሁ ላይ ለመጨመር የመጣችሁ ሁላችሁም ቀጣይ ምርጥ ዲጄዎች እንደምትሆኑ እናምናለን። ሁሉም ሙያ በእውቀት ሲሰራ ፍሬያማ ያደርጋል። እናንተም ፍሬያችሁን ለመብላት ጭራውን ስለያዛችሁ ሳትሰላችሁ በርቱ ለማለት እወዳለው። 🫶Dj jop
9 months ago | [YT] | 13
View 1 reply
@djjopethiopia dj jop
10 months ago (edited) | [YT] | 17
ሰላም እንዴት ናችሁ ? ጠፋህ ሚል ጠፋ እኮ የት ሄዳችሁ ነው? 😁
10 months ago | [YT] | 6
ከተለያየ የትምርት ተቋማት ለተመረቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ!! የደስታችሁን ፕሮግራም በምርቃት ዘፈኖች ማድመቅ ከፈለጋችሁ ከላይ ባሉት ዘፈኖች ዘና በሉ!!~ DJ JOPhttps://youtu.be/ODijRG3BlPE?si=N8fX1...
11 months ago | [YT] | 2
ተለቋልhttps://youtu.be/jRsiEAAUbuc?si=4ZXIU...
1 year ago (edited) | [YT] | 0
https://forms.office.com/r/8DHq8g4SbQ👆👆👆መሰረታዊ የዲጄ ስልጠና መማር ለምትፈልጉ ዲጄዎችBasic DJ Course Round 5. ይህ ኮርስ ለጀማሪ ዲጄዎች የተዘጋጀ ሲሆን በዚህ የጀማሪ ዲጄ ኮርስ ሁሉንም መሰረታዊ የዲጄ ንድፈ ሃሳቦችን እና ክህሎቶችን በተማላ እቃዎች ይማሩበታል። ለመመዝገብ ከስር ያለውን link በመጫን ፎርሙን ይሙሉ።አድራሻ : 22 መክሊት ህነፃ
1 year ago | [YT] | 21
ዛሬ በ Amapiano mix ተመልሰናል እንደምታቁት Amapiano ደቡብ አፍሪካዊ የሙዚቃ ዘውግ ሲሆን ፒያኖስ ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው። በደቡብ አፍሪካ በ2010 አጋማሽ ላይ ብቅ ያለ የኩዋቶ እና የ House ሙዚቃ ንዑስ ዘውግ ነው። amapiano የ synths, Deep house , ጃዝ እና ላውንጅ ሙዚቃ ድብልቅ ነው። በአገራችንም በዚህ የሙዚቃ ስልት ብዙ ዘፈኖች ተሰርተዋል የተወሰኑትን ከውጭ ሙዚቃዎች ጋር በመደባለቅ አቅርቤላችኃለው ዘና በሉበት። ዲጄ ጆፕ
1 year ago | [YT] | 43
Load more
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
Coming Soon..... Volume 166
1 month ago (edited) | [YT] | 19
View 0 replies
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
we are back | DJ Jop
1 month ago (edited) | [YT] | 23
View 2 replies
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
በአዲሱ አመት በአዳዲስ ስራዎች እየመጣን ነው ~ DJ Jop
8 months ago (edited) | [YT] | 22
View 0 replies
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
Congratulations Group 25
በዚህ በ 2017 አመተ ምህረት የመጨረሻው ዙር መሰረታዊ ዲጄ ኮርስ የስልጠና ግዜ በስኬት ተጠናቋል ፣ በትምርቱ ላይ የነበራችሁ ዲጄዎች ሁሉ ሙያውን ለመማር የነበራኅሁ ተነሳሽነት እና ትጋት እጅግ ድንቅ ነበር ፣ ለሙያው የአዲስ የነበራችሁ ፣ ስራ ላይም ሆናችሁ ያላችሁ ላይ ለመጨመር የመጣችሁ ሁላችሁም ቀጣይ ምርጥ ዲጄዎች እንደምትሆኑ እናምናለን። ሁሉም ሙያ በእውቀት ሲሰራ ፍሬያማ ያደርጋል። እናንተም ፍሬያችሁን ለመብላት ጭራውን ስለያዛችሁ ሳትሰላችሁ በርቱ ለማለት እወዳለው። 🫶
Dj jop
9 months ago | [YT] | 13
View 1 reply
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
@djjopethiopia dj jop
10 months ago (edited) | [YT] | 17
View 1 reply
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
ሰላም እንዴት ናችሁ ? ጠፋህ ሚል ጠፋ እኮ የት ሄዳችሁ ነው? 😁
10 months ago | [YT] | 6
View 1 reply
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
ከተለያየ የትምርት ተቋማት ለተመረቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ!! የደስታችሁን ፕሮግራም በምርቃት ዘፈኖች ማድመቅ ከፈለጋችሁ ከላይ ባሉት ዘፈኖች ዘና በሉ!!
~ DJ JOP
https://youtu.be/ODijRG3BlPE?si=N8fX1...
11 months ago | [YT] | 2
View 1 reply
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
ተለቋል
https://youtu.be/jRsiEAAUbuc?si=4ZXIU...
1 year ago (edited) | [YT] | 0
View 0 replies
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
https://forms.office.com/r/8DHq8g4SbQ
👆👆👆
መሰረታዊ የዲጄ ስልጠና መማር ለምትፈልጉ ዲጄዎች
Basic DJ Course Round 5.
ይህ ኮርስ ለጀማሪ ዲጄዎች የተዘጋጀ ሲሆን በዚህ የጀማሪ ዲጄ ኮርስ ሁሉንም መሰረታዊ የዲጄ ንድፈ ሃሳቦችን እና ክህሎቶችን በተማላ እቃዎች ይማሩበታል። ለመመዝገብ ከስር ያለውን link በመጫን ፎርሙን ይሙሉ።
አድራሻ : 22 መክሊት ህነፃ
1 year ago | [YT] | 21
View 0 replies
DJ JOP Ethiopia | ዲጄ ጆፕ
ዛሬ በ Amapiano mix ተመልሰናል እንደምታቁት Amapiano ደቡብ አፍሪካዊ የሙዚቃ ዘውግ ሲሆን ፒያኖስ ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው። በደቡብ አፍሪካ በ2010 አጋማሽ ላይ ብቅ ያለ የኩዋቶ እና የ House ሙዚቃ ንዑስ ዘውግ ነው። amapiano የ synths, Deep house , ጃዝ እና ላውንጅ ሙዚቃ ድብልቅ ነው። በአገራችንም በዚህ የሙዚቃ ስልት ብዙ ዘፈኖች ተሰርተዋል የተወሰኑትን ከውጭ ሙዚቃዎች ጋር በመደባለቅ አቅርቤላችኃለው ዘና በሉበት።
ዲጄ ጆፕ
1 year ago | [YT] | 43
View 2 replies
Load more