ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media


🟢🟡🔴 እንኳን ወደ ቴዎቶኮስ ሚዲያ ( Theotokos Media )በሰላም መጣችሁ!!!

⭕ይህ ቻናል መንፈሳዊ ታሪኮችን፣ የቅዱሳን ገድላትን፣ ትምህርታዊ ትረካዎችን እና የጸሎት ዝግጅቶችን ለዉድ ተመልካቾቻችን በላቀ ጥራት የምናቀርብበት ኦሪጅናል መንፈሳዊ ሚዲያ ነው።

🟥የሥራ ሂደታችን (Our Creative Process)፦
በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁት ይዘቶች በሙሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ ተደርጎባቸው የሚዘጋጁ የፈጠራ ውጤቶች ናቸው።

⛔ትረካ (Voiceover)፦ በሁሉም ቪዲዮዎቻችን ላይ የሚሰማው ድምፅ በራሴ የሚቀረጽ ኦሪጅናል ድምፅ ነው።

🔴ጽሑፍ (Scripting)፦ እያንዳንዱ ታሪክ እና ትረካ መንፈሳዊ የፀሎት መጻሕፍትን (ገድላት ድርሳናት መልክዓ መልክ) መሠረት በማድረግ ይዘጋጃሉ።

🟦ኤዲቲንግ (Editing)፦ ቪዲዮዎቹ በከፍተኛ ጥራት (CapCut እና pixelLabበመጠቀም) በእኔ የፈጠራ ተሳትፎ ተቀናብረው የሚቀርቡ እንጂ ከሌላ ቦታ በቀጥታ የተወሰዱ አይደሉም።


🟢🟡🔴 Welcome to Theotokos Media!
This channel is dedicated to providing original spiritual storytelling, lives of saints, and educational religious content.

Our Content Policy:
Every video on this channel is a result of my unique creative process.

Voiceover: All narrations are recorded by me in my own voice.

Scripting: I research and write original scripts based on spiritual texts.

🟦 LIKE
🟦SHARE
🟦COMMENTS
🟦SUBSCRIBE


ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

🟢🟡🔴 እንኳን አደረሳችሁ!!!
ሐምሌ 15 " የሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና የእናቱ ቅድስት ኢየሉጣ" ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል።
በረከት እና ረድኤታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏

16 hours ago | [YT] | 600

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

🟢🟡🔴 እንኳን አደረሳችሁ!!!
ሐምሌ 14 " የፃድቁ አቡነ አረጋዊ " ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል።
ቃልኪዳኑ እና ምልጃዉ ረዳት ይሁነን 🙏

1 day ago | [YT] | 724

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

🟢🟡🔴 እንኳን አደረሳችሁ!!!
ሐምሌ 13 "የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል" ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል።ምልጃው እና ጥበቃው ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏

2 days ago | [YT] | 780

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

🟢🟡🔴 እንኳን አደረሳችሁ!!!
ሐምሌ 12 "የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል "ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል።
ምልጃው እና ጥበቃው አይለየን 🙏

3 days ago | [YT] | 1,061

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

🟢🟡🔴 እንኳን አደረሳችሁ!!!
ሐምሌ 11 "የቅዱሳን ኢያቄም እና ሐና " ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል ።
በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏

4 days ago | [YT] | 729

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

🟢🟡🔴 እንኳን አደረሳችሁ!!!
ሐምሌ 10 " የጌታችን ቅዱስ ዕፀ መስቀል" ወርሓዊ በዓል።
ቅዱስ ዕፀ መስቀል አጥር ቅጥር ይሁነን ከሰይጣንም ወጥመድ ይጠብቀን 🙏

5 days ago | [YT] | 515

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

🟢🟡🔴 እንኳን አደረሳችሁ!!!
ሐምሌ 9 "አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ" ወርሓዊ በዓላቸው ነው ።
በረከት እና ረድኤታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏

6 days ago | [YT] | 554

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

☘️☘️☘️ 50k ገብተናል 🙏🙏🙏

ውድ የቴዎቶኮስ ሚዲያ ቤተሰቦች!

በመጀመሪያ ደረጃ፣ በዚህ ታላቅ ጉዞ ውስጥ አብራችሁን ለሆናችሁ፣ ለምታበረታቱን እና ለምትደግፉን ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። የእናንተ ተሳትፎ እና ፍቅር ለእኛ ትልቅ ብርታት ነው።

ዛሬ እዚህ የደረስነው በእናንተ ድጋፍ እና እምነት ነው። ጥራት ያለው እና ጠቃሚ ይዘት ለእናንተ ለማቅረብ ባደረግነው ጥረት ሁሌም አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።

ወደፊትም፣ ከዚህ በተሻለ እና በለጠ ሁኔታ መንፈሳዊ ሕይወታችንን የሚያሳድጉ እና የፀሎት ሕይወታችንን ከፍ የሚያደርጉ የእየለቱን የፀሎት መርሃግብራት ለእናንተ ለማቅረብ ጠንክረን እንሰራለን። የእናንተ አስተያየቶች እና ጥቆማዎች ለእኛ ትልቅ ዋጋ አላቸውና ሃሳብ አስተያየታችሁን comment ላይ ፃፉልን።

ለአብሮነታችሁ እና ለታማኝነታችሁ በድጋሚ እናመሰግናለን!!!

1 week ago | [YT] | 72

ቴዎቶኮስ ሚዲያ - Theotokos media

🟢🟡🔴 እንኳን አደረሳችሁ!!!
ሐምሌ 7 " የአብረሃሙ ሥላሴ " አመታዊ ክብረ በዓል!!!
የአጋእዝተ ዓለም የቅድስት ሥላሴ ምህረት እና ቸርነት እንደዚሁም በረከታቸው ከሁላችንም ቤት ይግባ 🙏

1 week ago | [YT] | 405