EBS TV is a privately held media company established in 2008 in Silver Spring, MD, USA to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. Since its formation EBS has been, and still is, providing its media to subscribers interested to access programming of Ethiopian history, culture lifestyle, sports, entertainment, tourism, and business.
EBS TV aims to promote Ethiopian and other African countries values, cultures and traditions globally. The much-needed information provided by EBS TV would help bridge the cultural divide and narrow the communication gap for Ethiopians residing in North America and around the world. EBS TV also envisions providing programs pertaining to the rich cultural heritage of Ethiopia, its history, tradition, socio-economic development, business, tourism and current affairs.

For More information on the EBS TV
EBS TV / Ethiopian Broadcasting Service

info@ebstv.tv
www.ebstv.tv


ebstv worldwide

1447ኛው የዒድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል፣ ግንቦት 19, 2018 What's New May 27, 2026

1 day ago | [YT] | 5

ebstv worldwide

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ በዓል አደረሳችሁ!

1 day ago | [YT] | 898

ebstv worldwide

"የፍርሃትን ጥግ ማየቴ አንድ ሺህ ፍርሃቶችን እንዳልፈራ ረድቶኛል" የልብ ቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ዶ/ር ፈቀደ አግዋር / HELEN SHOW/

1 day ago | [YT] | 5

ebstv worldwide

ማብሰል አልችልም አብስለው ከሰጡኝ አስተያየት መስጠት እችላለሁ 🤣😂 //የቤተሰብ ጨዋታ// በድርሹ ዳና ጋር

1 day ago | [YT] | 0

ebstv worldwide

ዛሬ ማታ 2፡30 ላይ ከድርሹ ዳና ጋር የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ይጠብቁን!

2 days ago | [YT] | 578

ebstv worldwide

በ16ኛው የአፍሪካ ምርጥ ብራንዶች ሽልማት በሚዲያ ዘርፍ፣ ኢቢኤስ ቲቪ (EBS TV) በአፍሪካ ውስጥ እጅግ ተወዳጅ እና ተደናቂ ከሆኑ ብራንዶች መካከል ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የአንደኛ ደረጃ ሽልማትን ለመቀዳጀት በቅቷል።

ይህ ታላቅ ስኬት ለመላው የጣቢያችን የሥራ ባልደረቦች፣ ለታማኝ ተመልካቾቻችን እና ለአጋሮቻችን የተበረከተ የጋራ ኩራት ነው። እንኳን ደስ አለን፣ እንኳን ደስ አላችሁ!

ሙሉ ፕሮግራሙን የፊታችን እሁድ በ“እሁድን በኢቢኤስ” ይጠብቁን።
#ebstv

2 days ago | [YT] | 337

ebstv worldwide

በሬድዮ የድምፅ ውድድር ላይ አሸንፌ በደስታ ስዘል አናቴን ጣራውን 🙆‍♀️😂 ቆንጆ ቆይታ ከድምፃዊት ፅላት ገዝሙ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

3 days ago | [YT] | 7

ebstv worldwide

//ተቀበል// በነፃ ሄደን ተዝናንተን ደሞ ተሸለምን😊 ፈታ ያለ ቀን // በእሁድን በኢቢኤስ//

3 days ago | [YT] | 6

ebstv worldwide

//ትንሽ እረፍት// ተያይዘው አበዱ!! በቡና ሀንግ ይመታል ለካ🤣🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ//

3 days ago | [YT] | 1

ebstv worldwide

"ልዮ ፍላጎት ያላቸዉ ልጆች መክሊታቸዉን እንዲያበረክቱ ልናግዛቸዉ ይገባል …" ቆይታ ከወ/ሮ ትዕግስት ሀይሉ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

3 days ago | [YT] | 1