➽ Dear students my name is EndgenaYabsera Girma, This Channel gives online education as much as i can with in a detail explanation you can see and use for improve your knowledge.If you have any question ,comments and any other suggestion write down here under a video comment section i give repose rapidly.Education for Computer knowledge & All Exam
Center
📌 እነዚህ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው የእኔ የ Social media linkዎች ናቸው ;Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
ETHIO2792
ETHIO2792
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ውጤትን ይፋ አድርጓል።
በአስተዳደሩ የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዳችሁ ተፈታኞች ውጤታችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫንና የመለያ ቁጥራችሁን በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ።
ውጤት ለማየት 👇
www.geight.diresrms.org/View_Result/get_result
2 weeks ago | [YT] | 5
View 1 reply
ETHIO2792
ሰኔ 20/2018 ዓ.ም.
የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም በስልካቸው የድር መፈለጊያ (Web browser) በመጠቀም፡-
👉 ለ6ኛ ክፍል harari6.ministry.et/ እና
👉 ለ8ኛ ክፍል harari.ministry.et/ የሚለውን አድራሻ በመክፈት፣
👉 ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
“ውጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ በመጫን ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
ማስታወሻ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን (VPN) ማጥፋት ይኖርባቸዋል።
2 weeks ago | [YT] | 5
View 0 replies
ETHIO2792
#exit_exam መውጫ ፈተና ውጤት ማያ ዌብሳይቱ specific domain ሲቀየርበት ነው ሰርቨሩ ሚጨናነቀው not found የሚለውም በዚው ምክንያት ነው ይህን ለመመለስ ከ10-12* ሰአት ይፈጃል ። ይህም ማለት ውጤታቹን ዛሬ መመለከት እንደምችሉ 100% ተረጋግጧል በትግስት ጠብቁ።(አቶ ግርማይ ታደሰ)
ውጤቱ ከለሊት 6 ሰአት ጀምሮ ተለቋ ነበር
3 weeks ago (edited) | [YT] | 6
View 0 replies
ETHIO2792
2018 Exit Exam result ውጤት እሮብ ወይም ሐሙስ ሊለቀቅ ይችላል። መልካም እድል
3 weeks ago | [YT] | 11
View 3 replies
ETHIO2792
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።
በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡
በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡
ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።
(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ያደረገው ዝርዝር የፈተና የጊዜ ሰሌዳ/Schedule ከላይ ተያይዟል።)
3 weeks ago | [YT] | 10
View 0 replies
ETHIO2792
#ExitExamSelfVerification ቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ የማረጋገጥ ሥራ እንድታደርጉ ተብሏል።
የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል ነው።
በመሆኑም ብሔራዊ መታወቂያዎን በመጠቀም፣ የ FAN ቁጥር እና የግል መረጃ በማማሟላት የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል።
verify.ethernet.edu.et/ ከተጫኑ በኋላ Exit Examination የሚለውን ይጫኑ፣ Continue Verification የሚለውን በመጫንና የሚያስፈልገውን በመሙላት ያረጋግጡ።
የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
1 month ago | [YT] | 6
View 0 replies
ETHIO2792
የሪሚዲያል ፈተና የመግቢያ ትኬትዎን (Entrance Ticket) እስካሁን አላገኙም?
ተከታዮቹን ቅደም ተከተሎች በመከተል የመግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ!
➫ verify.ethernet.edu.et/ ላይ ይግቡ
➫ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ
➫ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ
➫ 'Download Entrance Ticket' የሚለውን ይጫኑ
(ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ፡፡)
1 month ago | [YT] | 4
View 0 replies
ETHIO2792
1 month ago | [YT] | 8
View 0 replies
ETHIO2792
Grade 1 -12
1 month ago | [YT] | 8
View 1 reply
ETHIO2792
1 month ago | [YT] | 11
View 0 replies
Load more