Prophet Amanuel Daba official channel

This channel is a spiritual channel that Preaches about Jesus and Teaches how to b excellent minded. I hope you will like our extraordinary contents and get transformed.
Subscribe and Share to your Loved ones.
Prophet Amanuel Daba


Prophet Amanuel Daba official channel

#መልካም ዜና
#ሰበር ዜና
ጌታ በዚህ ወር በቤታችሁ ሳቅን ያደርጋል ደስታችሁ ይመለሳል
አሜን ለሚል ይሁንለት

1 month ago | [YT] | 44

Prophet Amanuel Daba official channel

#መልካም_የትንሣኤ_በዐል
🌟በዛሬ ትንሣኤ ቀን ለችግሮቻችሁ ለቀበራችሁት ነገር ሁሉ በኢየሱስ ስም ትንሳኤ ይሁን።
🌟ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። ሉቃስ 24:5
👉በጌታ በኢየሱስ ስም ከዚህ ቀን ጀምሮ ያላሰባችሁት ያልጠበቃችሁት በረከት ወደ ቤታችሁ ይግባ። አሜን ለሚል ይሁንለት። ሼር አድርጉ።
#መልካም_የትንሳኤ_በዓል_ይሁንላችሁ

1 month ago | [YT] | 17

Prophet Amanuel Daba official channel

የደስታ ሰንበት ይሁንላችሁ !

4 months ago | [YT] | 18

Prophet Amanuel Daba official channel

ጌታ ጣልቃ ይገባላችኋል አትፍሩ !

4 months ago | [YT] | 19

Prophet Amanuel Daba official channel

ዛሬ ምሽት ከ3:00 ሰአት ጀምሮ በተለያዩ ጉዳዮችን ላይ የሚፀለይበት ድንቅ የመፈታት የzoom ኘሮግራም ከእግዚአብሔር ነብይ አማኑኤል ዳባ ጋር ወደ ኘሮግራሙ ለመግባት ከታች ያለውን Link ይጫኑ 👇👇👉Click us06web.zoom.us/j/89242871308?pwd=a4Q94YUamr2EHtu6… to start or join a scheduled Zoom meeting.

6 months ago | [YT] | 28

Prophet Amanuel Daba official channel

ዛሬ ልክ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ድንቅ የፀሎት ጊዜ እንዲሁም በጨው መዋጋት በሚል ትንቢታዊ የቃል ጊዜ ይኖረናል ከታች ባለው Link ይግቡus06web.zoom.us/j/84788743195?pwd=ppd8FMhRXyr6vBj6…

7 months ago | [YT] | 22

Prophet Amanuel Daba official channel

ነገ የሚኖረን የእሁድ አገልግሎት ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዲ ብሎኛል እሱም የልጆቼን የተበሉ አመታቶች አስመልሳለሁ ብሎኛል ስለዚህ ነገ ለሁሉም በጨው የምፀልይ ይሆናል ከነገ ጀምሮም አለመከናወን ድህነት ህመም ለዘለዓለም ከህይወታችሁ ላይ ይደርቃል ህይወት እና መከናወን መብቀል ይጀምራል ነከ ከጠዋቱ 5:00 ሰአት ጀምሮ ከቤተሰቦ ጋር ይምጡ የተበሉ አመታቶቾን ያስመልሱ

8 months ago | [YT] | 38

Prophet Amanuel Daba official channel

ዛሬ የሃይል እና የመፈታት የzoom ኘሮግራም ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ከታች ባለው Link ተጭነው ይግቡus06web.zoom.us/j/82906602953?pwd=3g09XqbdWkn3JEgm…

8 months ago | [YT] | 38

Prophet Amanuel Daba official channel

ዛሬ ስለ መለኮታዊ ፍጥነት የሚፀለይበት የzoom ኘሮግራም ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ከታች ባለው Link በመጫን ይግቡ us06web.zoom.us/j/85155691880?pwd=1aGLSeSAZPhcCaXa…

8 months ago | [YT] | 52