Minber Records

የጥበባት እና የመዝናኛ ፕሮግራሞቻችን መገኛ የሆነው ሚንበር ሪከርድስ የዩትዩብ ገጻችን እነሆ 100 ሺህ ቤተሰቦችን አፈራ! ለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን።

በወዳጅነት እንዝለቅ፤ ዛሬም ይቀላቀሉን!
🔗 youtube.com/@MinberRecords

3 months ago | [YT] | 64

Minber Records

በጉዞ ፣ በሥራ ቦታ፣ በእረፍት፣ በጥሞና ሰዓትዎና ባመችዎ ወቅትና ሁኔታ ሁሉ የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም በመስማት ማወቅ ለምትሹ ሁሉ "አል ፉርቃን" አፕሊኬሽንን ከሚንበር ሱፐር አፕ ላይ በማውረድ፤ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ የተዘጋጀውን የሰላሳውን ጁዝ የቁርኣን ትርጉም በድምፅ ማግኘት ይችላሉ።

አሁን በጥራት የተዘጋጀውን የ 30ውን ጁዝ የቁርኣን ትርጉም በማድመጥ፣ የቁርኣን ወር በሆነው ሸህሩ ረመዳን ከቁርኣን ትርጉም ጋር የበለጠ ይቀራረቡ!

"አል ፉርቃን" አፕሊኬሽንን ከሚንበር ሱፐር አፕ ላይ በማውረድ ለራስዎ፣ ለወዳጅ ዘመድዎና የቁርአንን ትርጉም ማወቅ ለሚሹ ሁሉ በስጦታ ያበርክቱ።

የሚንበር ቲቪ ሱፐር አፕን ከፕሌይ ስቶር፣ ከሚንበር ቲቪ የቴሌግራም ገጽ አልያም ከሚንበር ቲቪ ዌብሳይት ላይ ማግኘት ይችላሉ።

🔗 play.google.com/store/apps/details?id=com.minbertv…

አል ፉርቃን መተግበሪያ
የቁርኣንን ትርጉም ማወቂያ!

3 months ago | [YT] | 47

3 months ago | [YT] | 43

Minber Records

የምርኩዝ 33ኛ መድረካችን ተጨማሪ ድምቀት የነበረውና፤ የረመዳን ቀለማት 7 መድረክ ላይ የቀረበው "አህለን ረመዳን" የኅብረት ነሺዳ በሙንሺዶች ነስሩ ከድር፣ ኢምራን ጧሂር እና ሃሩን ከድር የቀረበ ሲሆን ግጥሙን ሳዲያ ዴተሞ አዘጋጅታዋለች።

ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ በሚንበር ሪከርድስ ይጠብቁን!

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሆናችሁ ጠብቁን!

#ረመዳን_ሙባረክ
#Remedan_Mubarak
#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

4 months ago | [YT] | 685

Minber Records

😍 እንደ ቤተሰብ አነፋፍቆ የሚያገናኘን ምርኩዛችን
በረመዳን ቀለማት 7️⃣
ለ3️⃣3️⃣ኛ ዙር የሚያዘጋጀውን ልዩ መድረኩን በቅርብ ቀን 🔤

💡 ህልም... 🏃‍♂‍➡️ ትጋት... 😀ስኬት...
ምርኩዝ!

4 months ago | [YT] | 170

Minber Records

🔗 https://youtu.be/MDQvrZMu6gM 🔗

እንደፈቃድህ | Endefeqadih | አዲስ ነሺዳ | New Nasheed

ምርኩዝ Plus 32ተኛ መድረክ አዲስ ነሺዳ

#MirkuzPlus #Mirkuz32
#MinberTV #5Years 
#MinberTV5thYearAnniversary

6 months ago | [YT] | 267

Minber Records

🔗 https://youtu.be/QU33FDaNAk0 🔗

ባለፉት ሰባት ዓመታት በነበሩ የምርኩዝ መድረኮች ከቀረቡ የተለያየ ይዘት ያላቸው የኅብረት ነሺዳዎች ውስጥ፤ የተመረጡትን ውስን ሥራዎች አራት ሙንሺዶችን በማጣመርና "የምርኩዝ ሥጦታዎች" በሚል ርዕስ በማዘጋጀት በምርኩዝ 32ተኛ መድረክ ቀርቦ የነበረውን የማሽኣፕ ነሺዳ ዛሬ ምሽት 02:00 በሚንበር የዩቱብ ቻናል ይጠብቁ!

የምርኩዝ ስጦታዎች | አዲስ ነሺዳ | New Nasheed

ምርኩዝ Plus 32ተኛ መድረክ አዲስ ነሺዳ

ህልም..  ትጋት ..  ስኬት !
ምርኩዝ ፕላስ!
ወደ ከፍታ!

#MirkuzPlus #Mirkuz32
#MinberTV #5Years 
#MinberTV5thYearAnniversary
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

6 months ago | [YT] | 206

Minber Records

ጁምዓ ሙባረክ!
-
ምርኩዝ ፕላስ!
ወደ ከፍታ!!

የህልም፣ የትጋትና ስኬትን ትሥሥር እያጎላ 31 ዙሮችን መዝለቅ የቻለው ምርኩዛችን፤ እነሆ 32ኛ መድረኩን "ወደ ከፍታ" በሚል መሪ ርዕስ  ዕለተ እሁድ ኅዳር 07/2018 ከማለዳው 3፡00 ጀምሮ በግዙፉ የሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ያከናወናል፡፡

የምታውቁት፣ የምትጓጉለትና ለዓመታት ያመናችሁት ምርኩዛችን… ከቲቪያችን የምሥረታ አምስተኛ ዓመት ጋር ተሰናስሎና በፕላስ ተከሽኖ፤ ዳግም ከሚንበር ቤተሰቦቻችን ጋር ሊያገናኘን በይዘት ከፍ ብሎ ይጠብቃችኋል!!!

የመግቢያ ዋጋ 450 ብር

ትኬቶችን በሂጅራ ባንክ ቅርንጫፎች እና በዳሽን ሱፐር አፕ ያገኛሉ።

ምርኩዝ ፕላስ
ወደ ከፍታ!

ህልም ትጋት ስኬት!!
ምርኩዝ!

7 months ago | [YT] | 46

Minber Records

🔗 https://youtu.be/-ENWPSQXeNo 🔗
ሙሐመድ ነቢና ﷺ | ምርኩዝ 31 | "የከውኑ ሞገስ 7" | የኅብረት ነሺዳ

9 months ago | [YT] | 70