Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

የተመረጡ የአማርኛ መጻሕፍት ትረካዎች
ዘወትር ሰኞ ረቡዕ እና አርብ !
Every Monday, Wednesday, and Friday, a selected Amharic book is read aloud.



Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ በአማርኛ መጻሕፍት shorturl.at/TKiZT በምርመራ ዘገባ ላይ የተመሰረት በተራእዶ ድርጅቶች ላይ የሚያተኩር ሚስጢራዊ ተግባራቶቻቸውን ያገለጠ አስደናቂ ትረካ ወደ እናንተ እናደርሳለን።
እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

2 days ago | [YT] | 111

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

"ነገ" ሰኞ ሰኔ 1 ምሽት 3 ሰዓት ላይ በጥያቄያችሁ መሰረት ከአማርኛ መጻሕፍት ተራኪ ጋር በአካል እንተዋወቃለን! ከሁሉም ተወዳጅ ትረካዎች ጀርባ ያለው ትረካ ተራኪው ጥያቄዎቻችሁን ሁሉ ከአካል ምላሽ ይሰጣል! ዝግጁ ናችሁ...?

#ትውውቅ #ትረካ #ትረካተራኪው #facereveal

5 days ago (edited) | [YT] | 181

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

በጥያቄያችሁ መሰረት ሰኞ ሰኔ 1 ምሽት 3 ሰዓት ላይ ከአማርኛ መጻሕፍት ተራኪ ጋር በአካል እንተዋወቃለን! ከሁሉም ተወዳጅ ትረካዎች ጀርባ ያለው ትረካ ተራኪው ጥያቄዎቻችሁን ሁሉ ከአካል ምላሽ ይሰጣል! ዝግጁ ናችሁ...?

#ትውውቅ #ትረካ #ትረካተራኪው #facereveal

6 days ago | [YT] | 158

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

የአማርኛ መጻሕፍት በአዲስ አቀራረብ እና ይዘቶች ከሰሞኑ ወደ እናንተ መድረስ ይጀምራል! አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏

1 week ago | [YT] | 130

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

የአማርኛ መጻሕፍት በአዲስ አቀራረብ እና ይዘቶች ከሰሞኑ ወደ እናንተ መድረስ ይጀምራል! አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏

1 week ago | [YT] | 164

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

እቴጌ ጣይቱ የመጀመሪያውን ምግብ ቤት እንደከፈቱ ገብቶ የሚበላ ቢጠፋ አፄ ምኒልክ መኳንቶቻቸውን ሁሉ ሰብስበው ሄዱ። ጋበዙዋቸው! በሉ! ጠጡ! ስንት ብር ከፍለው የወጡ ይመስሎታል?

1 week ago | [YT] | 109

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ የጀግናውን በላይ ዘለቀ አባ ኮስትር የልጅ ልጅ ልጅ ቢኒያም ኃይለማርያም ከጻፈው መጽሐፍ ውስጥ shorturl.at/yh8GY ያገኘነውን አስደናቂ የጀግንነት ወሎዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን! እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዩ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ ካላደርጉ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

1 week ago | [YT] | 127

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

አፄ ቴዎድሮስ በመቅደላው ጦርነት ከተሰዉ በኃላ የነገሱት ንጉስ ማን ይባላሉ?

2 weeks ago | [YT] | 88

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

በዛሬው የትረካ ሰዓታችን አንዳርጋቸው ጽጌ shorturl.at/6f5Sz "የታፋኙ ማስታወሻ - ከሰነዓ የመን አየር ማረፊያ እስከ አዲስ አበባ፤ የአፈና ህይወት በወያኔ እጅ 2006-2010 ዓ.ም" በተሰኘው መጽሐፉ ውስጥ ያፈገኘነውን አንዳርጋቸው ወደ ኤርትራ ለመብረር በሰነዓ ኤርፖርት በተገኘበት ጊዜ እንዴት በወያኔ እጅ እንደወደቀና እንዴት እንደታፈነ ? ከሰነዓ ኤርፖርት ታፍኖ ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኃላ ለ1 ዓመት ከ3 ወር ያህል ባልታወቁ የተለያዮ እስር ቤቶች የታሰረ ሲሆን በጊዜው አነጋጋሪ የነበሩትን የአንዳርጋቸው የኢህአዴግን የልማት ስራዎች ጉብኝትና አስገራሚ የምርመራ ሂደቶችን እንዲሁም የአፈና ጊዜያቶቹን ያሰፈረበትን ''የታፋኙ ማስታወሻ'' ከተሰኘው መፅሐፍ ውስጥ ያገኘናቸውን አስደናቂ ታሪኮች ልናካፍላችሁ ወደድን።
እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዮ!

2 weeks ago | [YT] | 75

Amharic Books / የአማርኛ መጻሕፍት

ከኢትዮጵያ ጋር ወዳጅ የነበረው ማርሻል ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ የምን ሀገር ፕሬዝዳንት ነበር?

2 weeks ago | [YT] | 79