"Let not your heart be troubled: ye believe in YHWH, believe also in me. In my Father's house are many mansions: if it were not so, I would have told you. I go to prepare a place for you. And if I go and prepare a place for you, I will come again, and receive you unto myself; that where I am, there ye may be also. And whither I go ye know, and the way ye know. Thomas saith unto him, Lord, we know not whither thou goest; and how can we know the way? YESHUA saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me. If ye had known me, ye should have known my Father also: and from henceforth ye know him, and have seen him." --- The gospel of our LORD and Savior Yeshua HaMashiach according to John 14:1-7

Revelation 22:20-21
He which testifieth these things saith, Surely I come quickly. Amen. Even so, come, Lord Yeshua. The grace of our Lord Yeshua the Messiah be with you all. Amen.

Shalom


Agape Yeshua

ለእግዚአብሔር ልጅ ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አማኞችና ተከታዮች በሙሉ:- የያህዌህ መንግሥት በውስጣችሁ ናት!

To all believers and followers of the Lord Jesus Christ, the Son of God:- The kingdom of God is within you.

የሉቃስ ወንጌል 17:20-37
••••••••••
²⁰ ፈሪሳውያንም። የእግዚአብሔር መንግሥት መቼ ትመጣለች ብለው ቢጠይቁት፥ መልሶ። የእግዚአብሔር መንግሥት በመጠባበቅ አትመጣም፤
²¹ ደግሞም። እንኋት በዚህ ወይም። እንኋት በዚያ አይሉአትም። እነሆ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናትና አላቸው።
²² ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ። ከሰው ልጅ ቀኖች አንዱን ልታዩ የምትመኙበት ወራት ይመጣል አታዩትምም።
²³ እነርሱም። እነሆ በዚህ፥ ወይም። እነሆ በዚያ ይሉአችኋል፤ አትሂዱ አትከተሉአቸውም።
²⁴ መብረቅ በርቆ ከሰማይ በታች ካለ ከአንድ አገር ከሰማይ በታች ወዳለው ወደ ሌላ አገር እንደሚያበራ፥ የሰው ልጅ በቀኑ እንዲህ ይሆናል።
²⁵ አስቀድሞ ግን ብዙ መከራ እንዲቀበል ከዚህም ትውልድ እንዲጣል ይገባዋል።
²⁶ በኖኅ ዘመንም እንደ ሆነ፥ በሰው ልጅ ዘመን ደግሞ እንዲሁ ይሆናል።
²⁷ ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ይበሉና ይጠጡ ያገቡና ይጋቡም ነበር፥ የጥፋት ውኃም መጣ ሁሉንም አጠፋ።
²⁸ እንዲሁ በሎጥ ዘመን እንደ ሆነ፤ ይበሉ ይጠጡም ይገዙም ይሸጡም ይተክሉም ቤትም ይሠሩ ነበር፤
²⁹ ሎጥ ከሰዶም በወጣበት ቀን ግን ከሰማይ እሳትና ዲን ዘነበ ሁሉንም አጠፋ።
³⁰ የሰው ልጅ በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።
³¹ በዚያም ቀን በሰገነት ያለ በቤቱ ያለውን ዕቃ ሊወስድ አይውረድ፥ እንዲሁም በእርሻ ያለ ወደ ኋላው አይመለስ።
³² የሎጥን ሚስት አስቡአት።
³³ ነፍሱን ሊያድን የሚፈልግ ሁሉ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም የሚያጠፋ ሁሉ በሕይወት ይጠብቃታል።
³⁴ እላችኋለሁ፥ በዚያች ሌሊት ሁለት ሰዎች በአንድ አልጋ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሁለተኛውም ይቀራል።
³⁵ ሁለት ሴቶች በአንድ ወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዲቱ ትወሰዳለች ሁለተኛይቱም ትቀራለች።
³⁶ ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሁለተኛውም ይቀራል።
³⁷ መልሰውም። ጌታ ሆይ፥ ወዴት ነው? አሉት። እርሱም። ሥጋ ወዳለበት በዚያ አሞራዎች ይሰበሰባሉ አላቸው።

Wangeela Luqaas 17:20-37 (ORO)
••••••••••
²⁰ Yesus, mootummaan Waaqayyoo yoom akka dhufu warra Fariisotaatiin gaafatamee, deebii isaaniif deebise. "Mootummaan Waaqayyoo milikkitaan himamee hin dhufu.
²¹ Homtinuus, 'Ilaa as jira yookiis achi jira' hin jedhu; kunoo, mootummaan Waaqayyoo gidduu keessan jira" jedhe.
²² Itti fufees bartoota isaatiin, "Yeroon isin itti guyyoota ilma namaa keessaa guyyaa tokko illee arguudhaaf hawwitan in dhufa, hin argitanis.
²³ 'Iaa inni achi jira; yookiis inni as jira' isiniin jedhu, isinis immoo hin dhaqinaa duukaas hin fiiginaa!
²⁴ Balaqqeessi bantii waaqaa gar tokkoo hamma gara kaaniitti balaqqeessa'ee akka ibsu, ilmi namaa guyyaa isaatti akkasuma in ta'a.
²⁵ Haa ta'u iyyuu malee, kana dura, harka dhaloota si'anaa kanatti baay'ee dhiphachuunii fi raawwatee tuffatamuun isaaf in ta'a.
²⁶ "Bara Nohitti akkuma ta'ee ture, bara ilma namaattis akkasuma in ta'a.
²⁷ Namoonni hamma guyyaa Nohi markabatti galetti, bishaan badiisaas dhufee hunduma isaanii balleessetti, nyaachaa, dhugaa, fuudhaa, heerumaas turan.
²⁸ Bara Looxis akkuma kana ta'ee ture, namoonni nyaachaa, dhugaa, bitaa, gurguraa, biqiltuu dhaabaa, mana ijaaraa turan.
²⁹ Guyyaa Loox Sodoomii ba'etti garuu, ibiddii fi dhagaan boba'u waaqa irraa isaanitti roobee hunduma isaanii fixe.
³⁰ Guyyaa itti ilmi namaa mul'atuttis akkasuma in ta'a.
³¹ "Guyyaa sanatti namni mana isaa keessaa ba'ee ala yoo jiraate, mi'i isaa immoo mana keessatti yoo duraa hafe isa fudhachuudhaaf manatti ol hin deebi'in; lafa qotiisaa kan jirus garagalee gara booddee isaa hin ilaalii!
³² Haadha manaa Loox yaadadhaa!
³³ Namni jireenya isaa oolfachuu yoo barbaade, jireenyi isaa duraa hin fudhatama; jireenya isaa kan kennu garuu isa in oolfata.
³⁴ Ani isinittan hima, halkan sana namoonni lama siree tokko irra in rafu, isaan keessaa inni tokko in fudhatama; inni kaan immoo in dhiifama.
³⁵ Dubartoonni lama walii wajjin dhagaa tokkotti in daaku, isheen tokko in fudhatamti, isheen kaan immoo in dhiifamti.
³⁶ [Namoonni lama lafa qotiisaatti argamu, inni tokko in fudhatama inni kaan immoo in dhiifama]" jedhe.
³⁷ Kana irratti bartoonni isaa, "Eessatti, yaa gooftaa?" jedhanii gaafannaan, Inni immoo, "Raqni iddoo" jirutti, gogocoroonni wal ga'u" jedhee isaaniif deebise.

Luke 17:20-37 (KJV)
••••••••••
²⁰ And when he was demanded of the Pharisees, when the kingdom of God should come, he answered them and said, The kingdom of God cometh not with observation:
²¹ Neither shall they say, Lo here! or, lo there! for, behold, the kingdom of God is within you.
²² And he said unto the disciples, The days will come, when ye shall desire to see one of the days of the Son of man, and ye shall not see it.
²³ And they shall say to you, See here; or, see there: go not after them, nor follow them.
²⁴ For as the lightning, that lighteneth out of the one part under heaven, shineth unto the other part under heaven; so shall also the Son of man be in his day.
²⁵ But first must he suffer many things, and be rejected of this generation.
²⁶ And as it was in the days of Noe, so shall it be also in the days of the Son of man.
²⁷ They did eat, they drank, they married wives, they were given in marriage, until the day that Noe entered into the ark, and the flood came, and destroyed them all.
²⁸ Likewise also as it was in the days of Lot; they did eat, they drank, they bought, they sold, they planted, they builded;
²⁹ But the same day that Lot went out of Sodom it rained fire and brimstone from heaven, and destroyed them all.
³⁰ Even thus shall it be in the day when the Son of man is revealed.
³¹ In that day, he which shall be upon the housetop, and his stuff in the house, let him not come down to take it away: and he that is in the field, let him likewise not return back.
³² Remember Lot's wife.
³³ Whosoever shall seek to save his life shall lose it; and whosoever shall lose his life shall preserve it.
³⁴ I tell you, in that night there shall be two men in one bed; the one shall be taken, and the other shall be left.
³⁵ Two women shall be grinding together; the one shall be taken, and the other left.
³⁶ Two men shall be in the field; the one shall be taken, and the other left.
³⁷ And they answered and said unto him, Where, Lord? And he said unto them, Wheresoever the body is, thither will the eagles be gathered together.

ወንጌል ሉቃስ 17:20,22-23,25-37 (TIG)
••••••••••
²⁰ ፈሪሳውያን፥ መንግስቲ ኣምላኽ ምኣዝ ትመጽእ፧ ኢሎም ምስ ሓተትዎ ኸኣ፡ ንሱ፥ መንግስቲ ኣምላኽ እንሃ፡ ኣብ ውሽጥኹም ኣላ እሞ፡ መንግስቲ ኣምላኽሲ ብምትሕልላው ኣይትመጽእን እያ፡ እንሃ ኣብዚ ወይስ ኣብቲ ዚብላውን የልቦን፡ ኢሉ መለሰሎም።
...........
²² ንደቀ መዛሙርቱ ኸኣ በሎም፥ ካብ መዓልትታት ወዲ ሰብ ሓንቲ ኽትርእዩ እትምነዩለን መዓልትታት ኪመጻ እየን፡ ኣይክትርእዩን ከኣ ኢኹም።
²³ መብረቕ ካብቲ ሓደ ወሰን ሰማይ ክሳዕ እቲ ኻልእ ወሰን ሰማይ ከም ዚበርቕን ከም ዜብርህን፡ ከምኡ ኸኣ ወዲ ሰብ በታ መዓልቱ ኪኸውን እዩ እሞ፥ እንሆ ኣብዚ ወይስ እንሆ ኣብቲ አሎ፡ ኪብልኹም እዮም፡ ኣይትኺዱ ኣይትስዓብዎምን።
...........
²⁵ ቅድም ግና ብዙሕ ሓሳረ መከራ ኺጸግብ፡ በዚ ወለዶ እዚውን ኪነዓቕ ብግዲ እዩ።
²⁶ ከምቲ ብዘመን ኖህ ዝዀነ፡ ብዘመን ወዲ ሰብውን ከምኡ ኪኸውን እዩ።
²⁷ ክሳዕ እታ ኖህ ናብ መርከብ ዝኣተወላ መዓልቲ ይበልዑን ይሰትዩን የእትዉን የተኣታትውን ነበሩ። ማይ ኣይሂ ድማ መጸ ንዅሎምውን ኣጥፍኤ።
²⁸ ብዘመን ሎጥ ድማ ከምኡ ዀነ፥ ይበልዑን ይሰትዩን ይሸጡን ይሻየጡን ይተኽሉን ይሃንጹን ነበሩ።
²⁹ በታ ሎጥ ካብ ሶዶም ዝወጸላ መዓልቲ ድማ ካብ ሰማይ ሓውን ዲንን ወረደ፡ ንዅሉ ኸኣ ኣጥፍኤ።
³⁰ በታ ወዲ ሰብ ዚግለጸላ መዓልቲ ድማ ከምኡ ኪኸውን እዩ።
³¹ በታ መዓልቲ እቲኣ ኣብ ደርቢ ዘሎ፡ ኣቓሑኡ ኸኣ ኣብ ቤት ዘለዎ ኺወስዶ ኢሉ ኣይውረድ። ኣብ ወፍሪ ዘሎውን ንድሕሪት ኣይመለስ።
³² ንሰበይቲ ሎጥ ዘክርዋ።
³³ ንህይወቱ ኼድሕና ዚደሊ ኼጥፍኣ እዩ፡ እቲ ዜጥፍኣ ግና ኬድሕና እዩ።
³⁴ በታ ለይቲ እቲኣ ኽልተ ኣብ ሓንቲ ዓራት ኪድቅሱ እዮም፡ እቲ ሓደ ኺውሰድ፡ እቲ ሓደ ኸኣ ኪሕደግ እዩ።
³⁵ ክልተ ኣንስቲ ብሓንሳእ ኪጥሕና እየን፡ እታ ሓንቲ ኽትውሰድ፡ እታ ኻልኣይቲ ኽትሕደግ እያ።
³⁶ ክልተ ኣብ ወፍሪ ኺጸንሑ እዮም፡ እቲ ሓደ ኺውሰድ፡ እቲ ኻልኣይ ኪሕደግ እዩ፡ እብለኩም አሎኹ።
³⁷ መሊሶም ከኣ፥ ጐይታይ፡ ኣበይከ እዩ፧ በልዎ። ንሱውን፥ ኣብቲ ገምቢ ዘለዎ፡ ኣሞራታት ናብኡ ኺእከቡ እዮም፡ በሎም።

20 hours ago | [YT] | 2

Agape Yeshua

ጌታዬ ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት ነው።

1 day ago | [YT] | 3

Agape Yeshua

የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት:-

የዮሐንስ ወንጌል 15:1-27
••••••••••
¹ እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።
² ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።
³ እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤
⁴ በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።
⁵ እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።
⁶ በእኔ የማይኖር ቢሆን እንደ ቅርንጫፍ ወደ ውጭ ይጣላል ይደርቅማል፤ እነርሱንም ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉአቸዋል፥ ያቃጥሉአቸውማል።
⁷ በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።
⁸ ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል።
⁹ አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ።
¹⁰ እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደ ጠበቅሁ በፍቅሩም እንደምኖር፥ ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅሬ ትኖራላችሁ።
¹¹ ደስታዬም በእናንተ እንዲሆን ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን ነግሬአችኋለሁ።
¹² እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት።
¹³ ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
¹⁴ እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ።
¹⁵ ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም፤ ባርያ ጌታው የሚያደርገውን አያውቅምና፤ ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፥ ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ለእናንተ አስታውቄአችኋለሁና።
¹⁶ እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ አብም በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ፥ ልትሄዱና ፍሬ ልታፈሩ ፍሬአችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ።
¹⁷ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህን አዛችኋለሁ።
¹⁸ ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።
¹⁹ ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስለ አይደላችሁ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል።
²⁰ ባርያ ከጌታው አይበልጥም ብዬ የነገርኋችሁን ቃል አስቡ። እኔን አሳደውኝ እንደ ሆኑ እናንተን ደግሞ ያሳድዱአችኋል፤ ቃሌን ጠብቀው እንደ ሆኑ ቃላችሁን ደግሞ ይጠብቃሉ።
²¹ ዳሩ ግን የላከኝን አያውቁምና ይህን ሁሉ ሰለ ስሜ ያደርጉባችኋል።
²² እኔ መጥቼ ባልነገርኋቸውስ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን ለኃጢአታቸው ምክንያት የላቸውም።
²³ እኔን የሚጠላ አባቴን ደግሞ ይጠላል።
²⁴ ሌላ ሰው ያላደረገውን ሥራ በመካከላቸው ባላደረግሁ፥ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን እኔንም አባቴንም አይተውማል ጠልተውማል።
²⁵ ነገር ግን በሕጋቸው። በከንቱ ጠሉኝ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው።
²⁶ ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል፤
²⁷ እናንተም ደግሞ ከመጀመሪያ ከእኔ ጋር ኖራችኋልና ትመሰክራላችሁ።

2 days ago | [YT] | 4

Agape Yeshua

ወደ ዕብራውያን 13:8 (AMH)
••••••••••
⁸ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።

እብራውያን 13:8 (TIG)
••••••••••
⁸ የሱስ ክርስቶስ ትማልን ሎምን ንዘለኣለምን ንሱ እዩ።

Hebrews 13:8 (KJV)
••••••••••
⁸ Jesus Christ the same yesterday, and to day, and for ever.

Gara Ibrootaa 13:8 (ORO)
••••••••••
⁸ Yesus Kristos kaleessa isuma ture, har'as bara baraanis isuma sana!

3 days ago | [YT] | 6

Agape Yeshua

"እኔ ከአንተ ጋር ነኝ" ይላል ያህዌ ኤሎሂም።

ኦሪት ዘፍጥረት 26:23 (AMH)
••••••••••
²³ ከዚያም ወደ ቤርሳቤህ ወጣ። በዚያችም ሌሊት እግዚአብሔር ተገለጠለት፥ እንዲህም አለው። እኔ የአባትህ የአብርሃም አምላክ ነኝ፤ አትፍራ፥ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና፤ እባርክሃለሁ፤ ስለ ባሪያዬ ስለ አብርሃም ዘርህን አበዛለሁ።

ኦሪት ዘፍጥረት 28:15 (AMH)
••••••••••
¹⁵ እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።

ትንቢተ ኢሳይያስ 41:10 (AMH)
••••••••••
¹⁰ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 43:5 (AMH)
••••••••••
⁵ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ ዘርህንም ከምሥራቅ አመጣዋለሁ፥ ከምዕራብም እሰበስብሃለሁ።

ትንቢተ ኤርምያስ 1:19 (AMH)
••••••••••
¹⁹ ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር።

ትንቢተ ኤርምያስ 46:28 (AMH)
••••••••••
²⁸ አንተ ባሪያዬ ያዕቆብ ሆይ፥ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ አንተንም ያሰደድሁባቸውን አሕዛብን ሁሉ ፈጽሜ አጠፋለሁና፥ አንተን ግን ፈጽሜ አላጠፋህም፤ በመጠን እቀጣሃለሁ፥ ያለ ቅጣትም አልተውህም።

የሐዋርያት ሥራ 18:9 (AMH)
••••••••••
⁹ ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን። እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።

የማቴዎስ ወንጌል 28:18-19 (AMH)
••••••••••
¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።
¹⁹ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

3 days ago | [YT] | 5

Agape Yeshua

Shalom Yeshua

4 days ago | [YT] | 3

Agape Yeshua

ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ስምህ በትሬ ነው።

5 days ago | [YT] | 4

Agape Yeshua

አምላኬ እግዚአብሔር አባቴ ነው።

I love You Abba.

6 days ago | [YT] | 3

Agape Yeshua

ኢየሱስ ሕይወት፤ ኢየሱስ ክብር፤ ኢየሱስ እውነት

1 week ago (edited) | [YT] | 4

Agape Yeshua

ቅድስናዬ ኢየሱስ ተመስገን!

1 week ago | [YT] | 3