Waliya Entertainment is the best music production company based in Ethiopia. We are dedicated to helping beginner and famous musicians boost their talent and reach their full potential. Our team of experienced producers, musicians, and engineers work together to create a supportive and collaborative environment where artists can grow and develop their skills.
If you are a beginner or famous singer or musician who is looking to boost your talent and market your work, then Waliya Entertainment is the place for you. We offer a supportive and collaborative environment where you can grow and develop your skills. We are committed to helping you achieve your goals, and we believe that everyone has the potential to be a great artist.
CONTACT US : Address: Bole Dembel City Center 7th Floor, Office number 705, Addis Ababa, Ethiopia
Office Cell : +251940206461 or +251901953960
Telegram : +251940206461
E-Mail : bekibami@gmail.com
Waliya Entertainment
የመጀመሪያው ሰርፕራይዝ🔥
በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ከመጀመሪያው የሙዚቃ አልበሜ ውስጥ የእንደ ቀልድ የሙዚቃ ቪድዮ ወደእናንተ ሊደርስ ቀን ተቆርጦለታል።
ማክሰኞ፣ ጥር 5 ወደ እናንተ ይደርሳል!
#Robelmideksa #Robel #keberafalbum #Ethiopianmusic #endekeld #musicvideo
4 months ago | [YT] | 575
View 8 replies
Waliya Entertainment
🔥🔥ነገ ማታ በዋልያ ኢንተርቴይመንት🔥🔥
🔥ንዕናይ🔥
ውድ ተመልካቾቻችን ነገ ማታ የ ድምፃዊ ሄኖክ ታፈረ (ዝያዳይ) "ንዕናይ" የተሠኘ ቆንጆ የሙዚቃ ቪዲዬ በዋልያ ኢንተርቴይንመንት ዩቲዩብ ቻናል በኩል ወደናንተ እናደርሳለን።
እስከዛ የዩቲዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፎን ያሳዩ
youtube.com/@waliyaentmt
#waliyaentertainment #music #tigraymusic #nenay #newmusic #Eritreanmusic #henocktafere #henocktigray
11 months ago | [YT] | 235
View 0 replies
Waliya Entertainment
🔥🔥#ይበለኝ ተለቀቀ🔥🔥
የድምፃዊ #ኤፍሬም_ጎሳዬ #ይበለኝ የተሰኘው ምርጥ ሙዚቃ በተወዳጁ #Waliya_Entertainment ተለቀቀ።
ሊንኩን በመጫን ብቻ ሙሉውን ይመልከቱ👇👇👇
https://youtu.be/H1ujVucrTkI
STAY CONNECTED!!
1 year ago | [YT] | 29
View 0 replies
Waliya Entertainment
✨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ✨
🌼 መልካም አዲስ አመት🌼
https://youtu.be/FUorYcTAA0A?si=9ZtS0...
#newyear #Ethiopia #waliya_entertainment
1 year ago | [YT] | 18
View 0 replies
Waliya Entertainment
ምርጥ የአዲስ አመት ሙዚቃ እንጋብዞት
https://youtu.be/FUorYcTAA0A?si=9ZtS0...
1 year ago | [YT] | 7
View 0 replies
Waliya Entertainment
እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓል አደረሳችሁ እያልን ዋልያ ኢንተርቴይመንት ከዚህ በፊት የሰራቸውን የ አሸንዳ ሙዚቃዎችን ጋበዝን👇👇
https://youtu.be/VKOLUqNWeuc
1 year ago | [YT] | 6
View 0 replies
Waliya Entertainment
ዋልያ ኢንተርቴይንመንት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰዉ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት የወገኖቻችን ሕይወት በማለፉ የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን፤ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ሰላማዊ እረፍትን፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን እንመኛለን።
ዋልያ ኢንተርቴይመንት | @waliyaentmt
1 year ago | [YT] | 25
View 0 replies
Waliya Entertainment
🔥tnxs for 100,000 Views🔥
please share, like, comment and subscribe
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
2 years ago | [YT] | 117
View 2 replies
Waliya Entertainment
🔥🔥💯 ተለቀቀ 💯🔥🔥
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ሽሙንሙኔ ተለቀቀ‼️ ይመልከቱት . . በጣም . . . በጣም ይወዱታ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
2 years ago | [YT] | 44
View 0 replies
Waliya Entertainment
🔥🔥💯 ተለቀቀ 💯🔥🔥
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በቲክቶክ በሚሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ ስራዎች ተወዳጅነትን ያገኘው #Beki4kilo በሚገርም የትወና ብቃት የተሳተፈበት #ሽሙንሙኔ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ሽሙንሙኔ ተለቀቀ‼️ ይመልከቱት . . በጣም . . . በጣም ይወዱታ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdm1sFyM47w
2 years ago | [YT] | 246
View 2 replies
Load more