Tech በአማርኛ

እንኳን ወደ Tech በአማርኛ ቻናላችን በሰላም መጡ! እኔ ማይክ እባላለሁ! በኮምፒውተር ሳይንስ ዘርፍ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ አለኝ። በተጨማሪም በፊልዱ ብዙ አጫጭር ኮርሶች የወሰድኩ ሲሆን ከአስር አመታት በላይም የስራ ልምድ አለኝ። በዚህ ቻናል አብዛኞቹን በኮምፒውተር ሳይንስ ዘርፍ የሚገኙ ነገሮችን የምዳስስ ሲሆን በዚህም በዚህ የሙያ ዘርፍ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወንድም እና እህቶቼን ለማገዝ ሞክራለሁ።


Welcome to Tech በአማርኛ Your host, Mike, holds a Bachelor’s and Master’s degree in Computer Science, and in this channel, we break down complex tech topics into easy-to-understand Amharic tutorials. Whether you're learning programming, AI, data science, cybersecurity, or tech career tips, we’ve got you covered! 🖥️🔥 tech in Amharic

Join us to code, innovate, and grow your skills in the fast-evolving world of technology. Subscribe and hit the 🔔 to never miss an update! 🚀 #TechInAmharic #amharictutorial #computertutorialsinamharic #amhariccomputertutorial #AmharicTechChannel #amharicComputerChannel #amharic #amharictutorial


Tech በአማርኛ

የአርሰናል ደጋፊ የሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ፦ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

በቴክኖሎጂው ዓለም ምርጥ 'Software' ለማውጣት ረጅም ጊዜና ጥረት እንደሚጠይቀው ሁሉ፣ የአርሰናልም የዓመታት ጥረት ዛሬ ፍሬ አፍርቷል። ይህንን ታላቅ ድል ለምታከብሩ ሁሉ መልካም የደስታ ጊዜ ይሁንላችሁ!

❓ ለመሆኑ የዘንድሮው የአርሰናል ስኬት ምስጢር የትኛው 'Component' (ተጫዋች/አሰልጣኝ) ይመስላችኋል? ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇

1 month ago | [YT] | 1

Tech በአማርኛ

ሲፒዩ ምንድን ነው? የሚለውን በአጭሩ ይመልከቱ

3 months ago | [YT] | 0

Tech በአማርኛ

ኪቦርድ እና ማውዝን ከኮምፒውተራችን ጋር ለማገናኘት በብዛት ጥቅም ላይ የሚውለው የትኛው መሰኪያ ነው?

3 months ago | [YT] | 0

Tech በአማርኛ

ሁሉንም አይነት እቃዎች (ስልክ፣ ታብሌት፣ ላፕቶፕ፣ ራውተር እና ሌሎች ከ 5 እስክ 20 ቮልት ቻርጅ የሚደረጉ) ቻርጅ የሚያደርግ ባለ 50,000 ሚሊ አምፒር የላፕቶፕ ፓወር ባንክ።
Krisdonia High Quality 50000mah Laptop Power bank , Laptop Power Bank portable laptop battery charger. Adjustable DC output 5v-20v: the dc out port supports 5v/8.4v/9v/12v - 3a (max); 16v(compatible 16.5v) / 20v(compatible 19v, 19.5v for laptops) - 4.7a (max). krisdonia 50,000 can directly charge your laptop without needing your laptop charger.
high capacity: the 50000mah(3.7v)/185wh external battery provides enough juice to power a 65w laptop for 2.5 times and smartphone for 11-18 times. dc-in 19v/2a enables the power bank to be recharged in 6 hours.

6 months ago (edited) | [YT] | 2

Tech በአማርኛ

ሰርቨር ምንድን ነው በአማርኛ? | What is server in Amharic?

8 months ago | [YT] | 2

Tech በአማርኛ

ቻናላችን 2000 ሰብስክራይበርስ ደርሷል እንኳን ደስ አላችሁ! በቅርቡ በአዳዲስ ስራዎች የምመለስ ይሆናል! በድጋሚ ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ!

1 year ago | [YT] | 5

Tech በአማርኛ

በትልቅ ስክሪን ላይ የስልኮን ጌም መጫወት እና ቪዲዮዎችን መመልከት ከፈለጉ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱት!

1 year ago | [YT] | 0

Tech በአማርኛ

ሃኪንግ ምንድነው? የሚለውን በቀላል አማርኛ ምሳሌ ይመልከቱት መልካም ቆይታ!

1 year ago | [YT] | 0

Tech በአማርኛ

ኮምፒውተር የሚረዳው የቁጥር አይነት የትኛው ነው?

1 year ago | [YT] | 3