ማዕድ ኢንተርቴመንት - MAED ENTERTAINMENT

የኢትዮጵያ ሀገራችንን ትዉፊታዊ እዉነታዎችን እና ባህሉን ወጉን ማህበራዊ መስተጋብሩን በጠበቀ መልኩ በተለይም የገጠሩን ማህበረሰብ በድራማ በቀልድ እያዋዛን በጥበብ አጣቅሰን እየተዝናኑ እንዲማሩበት እነሆ ብለናል::!!
እርስዎም Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!


We are presenting the true history and culture of our country, Ethiopia, in a manner that respects our social values and cooperation—especially focusing on rural communities—through drama and comedy, blending it with wisdom so that people can enjoy and learn from it.

Subscribe and become part of the family!!!❤


ማዕድ ኢንተርቴመንት - MAED ENTERTAINMENT

የተከበራችሁ የማዕድ ኢንተርቴመንት ቤተሰቦች በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ዉጪ ለምትኖሩ በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያዉያን ሰአት አቆጣጠር 11:30 ላይበዓሉን ምክንያት በማድረግ ማዕድ ኢንተርቴመንት ድንቅ ስራዉን ይዞላችሁ ይቀርባል። ❤❤❤👉 ተጋብዘዋል እንዳይቀሩ❤❤❤
በዓሉ የሰላም የጤና የመከባበር ይሁንልን!!!

8 months ago | [YT] | 67

ማዕድ ኢንተርቴመንት - MAED ENTERTAINMENT

https://youtu.be/1ykmcDRRh7I?si=cqHqi...
ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️

2 years ago | [YT] | 88

ማዕድ ኢንተርቴመንት - MAED ENTERTAINMENT

እንኳን ደስ አላቹ suripres አለ🙏🙏🙏

2 years ago | [YT] | 5

ማዕድ ኢንተርቴመንት - MAED ENTERTAINMENT

ቤቴሴቦቼ ቀጣይ በምን ልስራ ልጅቱ ተመቸችኝ

2 years ago | [YT] | 3

ማዕድ ኢንተርቴመንት - MAED ENTERTAINMENT

ቤተሴብ አጽናኑኝ😭😰

2 years ago | [YT] | 7