National Media SC (NBC ETHIOPIA) is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organised by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#nbcethiopia #ሆኖ_መገኘት
#NBCማታ #የቀን_መረጃ
NBC ETHIOPIA
🔴 ዝግጁ ‼️
7ተኛው ሐገራዊ ምርጫ ሊካሄድ 2 ቀናት ቀርተውታል።
✔️ ዴሞክራሲያዊ መብታችንን የምጠቀምበት
✔️ሐገርን ያስተዳድራል የምንለውን የምንመርጥበት
✔️ ድምፃችን ዋጋ እንዳለው የምናሳይበት
✔️ የዴሞክራሲ ልምምድን የምናጠናጠነክርበት
በሁለቱ የጥሞና ጊዜያት ለምንሰጠው ድምፅ የምናስብበት እና የምንወስንበት ቀናት ናቸው።
@NBCETHIOPIA
። ። ። ።
#election2018
#ምርጫ2018
#ኢትዮጵያትመርጣለች
4 days ago | [YT] | 145
View 7 replies
NBC ETHIOPIA
✨ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ (አረፉ) በዓል አደረሳችሁ✨
ኢድ ሙባረክ
@NBCETHIOPIA
። ። ። ። ። ። ። ። ።
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ
linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopi
1 week ago | [YT] | 236
View 2 replies
NBC ETHIOPIA
የግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች
@NBCETHIOPIA
፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
✔️ በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደህንነታቸው እንዲጠበቅ መንግሥት በቅርበት እየሰራ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
✔️የቀድሞ ታጣቂዎች ከስልጠና በኋላ ከምንም በላይ የሰላም ዘብ በመሆን የበደሉትን ህዝብ ለመካስ በቁርጠኝነት ሊሰሩ ይገባል - የሰላም ሚኒስትሩ መሀመድ እድሪስ
✔️አሜሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለሙያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አነሳች
✔️ የኢራኑ ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ቴህራን በጦርነት ለአሜሪካ አትንበረከክም በሚል ዛቱ
፡፡ ፡፡ ፡፡
እነዚህ ጨምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፤ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡
ወቅታዊና ፈጣን መረጃዎች ለማግኘት የNBC ኢትዮጵያን ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይወዳጁ፤ ይከታተሉ 👇👇👇
📌 ዩቱዩብ፦ youtube.com/@NBCETHIOPIA
📌 ዩቱዩብ 2 :- youtube.com/@nbceth_ent
📌 ፌስቡክ፦ facebook.com/ethiopiannbc
📌 ቲክቶክ፦ tiktok.com/@nbcethiopia
📌 ቴሌግራም፦ t.me/nbcethiopiatv
📌ኢንስታግራም:- instagram.com/nbcethiopia
📌 X (ቲዊተር) :- x.com/nbc_ethiopia
📌 ሊንክድኢን ፡- lnkd.in/edjAWMWi
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
#usa
#Trump
#Israel
1 week ago | [YT] | 186
View 1 reply
NBC ETHIOPIA
የግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የምሽት ዜናዎች
@NBCETHIOPIA
፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
✔️ የዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ ሂደት የዜጎች ጠንካራ ተሳትፎና የዳበረ የዴሞክራሲ ልምምድ የታየበት መሆኑ
✔️ የአንዳንድ ሸቀጦች ዋጋ በተሟላ ሁኔታ ባለመውረዱ የማስተካከያ እርምጃዎችን ተጠናክረው ይቀጥላሉ መባሉ
✔️ በኢቦላ ቫይረስ የተጠረጠሩ 600 ሰዎች መገኘታቸውንና 139 ሰዎች መሞታቸው
✔️ የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በቤጂንግ ውይይት
እነዚህ ጨምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፤ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡
፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
ወቅታዊና ፈጣን መረጃዎች ለማግኘት የNBC ኢትዮጵያን ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይወዳጁ፤ ይከታተሉ 👇👇👇
📌 ዩቱዩብ፦ youtube.com/@NBCETHIOPIA
📌 ዩቱዩብ 2 :- youtube.com/@nbceth_ent
📌 ፌስቡክ፦ facebook.com/ethiopiannbc
📌 ቲክቶክ፦ tiktok.com/@nbcethiopia
📌 ቴሌግራም፦ t.me/nbcethiopiatv
📌ኢንስታግራም:- instagram.com/nbcethiopia
📌 X (ቲዊተር) :- x.com/nbc_ethiopia
📌 ሊንክድኢን ፡- lnkd.in/edjAWMWi
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
#usa
#Trump
#Israel
1 week ago | [YT] | 103
View 0 replies
NBC ETHIOPIA
አርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ።
@NBCETHIOPIA
። ። ። ። ። ። ። ። ።
የሰሜን ለንደኑ አርሰናል ተከታዩ ማንችስተር ሲቲ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ አንድ ጨዋታ እየቀረው የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል።
መድፈኞቹ ከ22 አመታት ቆይታ በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ማሸነፍ ችለዋል።
አርሰናል በ38ኛ ሳምንት ከሜዳው ውጪ ተጉዞ በሴልህርስት ፓርክ ክሪስቲያል ፓላስን በሚገጥምበት ጨዋታ ዋንጫውን ይረከባል።
። ። ። ።
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ
linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
2 weeks ago | [YT] | 337
View 1 reply
NBC ETHIOPIA
“አዲሲቱ አዲስ”
የጥናታዊ ፅሑፍ እና የውይይት መድረክ ነገ ማክሰኞ ይካሄዳል።
@NBCETHIOPIA
። ። ። ። ። ። ።። ።
አዲስ አበባ ከትላንት እስከ ዛሬ ያሳለፈችበት የከተማነት እድገት ጉዞ፣ በሁሉም መስክ እየተከናወኑ ያሉ ከተማን የማደስና የልማት ሥራዎች፣ መልካም እድሎችና ተግዳሮቶች በመድረኩ እንደሚወሱበትና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችና ልምዶች በስፋት እንደሚቀርቡበት ተገልጿል፡፡
የናሽናል ሚዲያ አክስዮን ማህበር ም/ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘካርያስ ብርሃኑ እንደገለፁት፣ NBC Ethiopia TV በመንግስትና በህዝብ መካከል ድልድይ ሆኖ በማገልገል ባለው ትልም በአዲስ አበባ ሁለንተናዊ ልማት ዙሪያ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በአንድ መድረክ ዙሪያ እንዲመክሩ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ ሲሆን ሁሉም ወገን በባለቤትነት የሚሳተፍበትና የሚወያይበት ነው፡፡
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ምሁራንና ባለሙያዎች፣ የተለያዩ የህብረሰብ ክፍሎች፣ የሚዲያና የኪነጥበብ ሰዎች በሚገኙበት በዚህ መድረክ አንጋፋ የመስኩ ምሁራን የመነሻ ጽሁፍ ያቀርባሉ፡፡
“አዲሲቱ አዲስ” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በአድዋ ድል ሙዚየም ሁለገብ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሚካሄደው የውይይት መድረክ ታዋቂና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች እና ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚገኙም ታውቋል፡፡
። ። ።
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ
linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
3 weeks ago | [YT] | 162
View 0 replies
NBC ETHIOPIA
የግንቦት 3 ቀን 2018 ዓ.ም የኤንቢሲ ኢትዮጵያ የእኩለ ቀን ዜናዎች
@NBCETHIOPIA
፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
✔ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያዩ
✔ አዲስ ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል
✔ "ከኢራን ጋር ያለው ጦርነት አልተቋጨም" ቤኒያሚን ኔታንያሁ
፡፡ ፡፡ ፡፡
እነዚህ ጨምሮ በርካታ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፤ አብሮነታችሁ አይለየን፡፡
ወቅታዊና ፈጣን መረጃዎች ለማግኘት የNBC ኢትዮጵያን ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይወዳጁ፤ ይከታተሉ 👇👇👇
📌 ዩቱዩብ፦ youtube.com/@NBCETHIOPIA
📌 ዩቱዩብ 2 :- youtube.com/@nbceth_ent
📌 ፌስቡክ፦ facebook.com/ethiopiannbc
📌 ቲክቶክ፦ tiktok.com/@nbcethiopia
📌 ቴሌግራም፦ t.me/nbcethiopiatv
📌ኢንስታግራም:- instagram.com/nbcethiopia
📌 X (ቲዊተር) :- x.com/nbc_ethiopia
📌 ሊንክድኢን ፡- lnkd.in/edjAWMWi
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
#usa
#Trump
#Israel
#iran
3 weeks ago | [YT] | 148
View 2 replies
NBC ETHIOPIA
📌 መልካም የእናቶች ቀን!
ለመላው ኢትዮጵያውያን እናቶች መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ በማለት @NBCETHIOPIA ምኞቱን ይገልፃል።
። ። ። ። ። ። ። ። ።
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
#mothersday
3 weeks ago | [YT] | 93
View 0 replies
NBC ETHIOPIA
📌 እንኳን ለ 85ኛው የድል በዓል አደረሳችሁ
🟢 ጀግንነት
🟡 የሀገር ፍቅር
🔴 ኢትዮጵያዊነት
ጀግኖች የኢትዮጵያ አርበኞች የዳግም ጣሊያን ወረራን መክተው የነፃነት ሀገር ያስረከቡን ቀን፤ ሚያዝያ 27 የአርበኞች የድል በዓል
በድጋሚ መልካም የድል በዓል ‼️
🇪🇹 ኢትዮጵያ የነፃነት ቀንዲል 🇪🇹
@NBCETHIOPIA
። ። ። ። ። ። ።
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ
linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
4 weeks ago | [YT] | 287
View 1 reply
NBC ETHIOPIA
📌 ሃሳብዎን በቀጥታ ያካፍሉን ‼️
ውድ የኤንቢሲ ኢትዮጵያ ተመልካቾች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚታየው የሽምግልና ሥነ ሥርዓት ላይ የሚስተዋለው "ወንዱ (የወደፊት ሙሽራው)" በሽምግልና ቦታው ላይ መገኘት አለበት? ወይስ የለበትም? በሚለው ጉዳይ ላይ በቀጥታ የስልክ መስመር 251 97 070 7143 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ብቻ ሃስባችሁን አካፍሉን፡፡
@NBCETHIOPIA
፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ
linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
1 month ago (edited) | [YT] | 134
View 0 replies
Load more