እንኳን ወደ Ethiopiawi Music በሰላም መጡ!
ይህ ቻናል የኢትዮጵያን ጥንታዊና ዘመናዊ ሙዚቃዎች፣ ልዩ ልዩ ባህላዊ ዜማዎችን እና ስሜትን የሚያድሱ ክላሲካሎችን በአንድ ላይ የሚያገኙበት ልዩ ቦታ ነው። በየቀኑ አዳዲስና ትውስታን የሚቀሰቅሱ ስራዎችን ለማግኘት ቻናሉን Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ!
🎵 የኢትዮጵያ ዜማ — ለነፍስዎ እረፍት!
#EthiopianMusic #EthiopiawiMusic #EthioMusic #HabeshaMusic
Ethiopiawi Music
5 months ago | [YT] | 1
View 0 replies