ሚስጥረስላሴ ታምራት ሚዲያ

‎📌I am a former political journalist, current politician, and I will be posting interesting works soon. Please subscribe to my channel and become a family member, as I will be providing accurate and truthful information about current affairs in our country and international news.
‎Thank you!

‎📌የቀድሞ ፓለቲካ ጋዜጠኛ ፣ የአሁኑ ፖለትከኛ ምስጢረሥላሴ ታምራት ነኝ በቅርቡ በአስደናቂ ስራዎች ስለሀገራችን ወቅታዊ ጉዳዮችና ስለአለም አቀፍ ዜና የተጣራና እወነተኛ መረጃ የማቀርብበት ቻናሌ ስለሆነ ሳብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
‎እናመሰግናለን!!

‎ ‎#ሚስጥረስላሴታምራት ‎#ሚስጥረ_ስላሴ_ታምራት
‎#ሚስጢረ_ስላሴ_ታምራት ‎#ሚስጥረስላሴ_ታምራት_ንግግሮች ‎#ፖለቲከኛ_ሚስጥረ_ስላሴ
‎#ፖለቲከኛ_ሚስጥረ_ስላሴ_ታምራት
‎#Politician_MistireSelassie_Tamirat
‎#speches_of_the_Mistire_Silase_Tamirat


ሚስጥረስላሴ ታምራት ሚዲያ

‎''የደህንነት ሰዎች ክትትል እያደረጉብኝ ነው'' የኢሕአፓ ፀሓፊ ሚስጥረሥላሴ ታምራት
‎                
‎ክትትል አድራጊዎቹ እስከ ግድያ ድረስ የሚያስቡ ናቸው ስትል ስጋቷን ገልፃለች።

‎የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ(ኢሕአፓ) እና የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ዋና ፀሓፊ የሆነችው ሚስጥረሥላሴ ታምራት በመንግሥት የደህንነት ኃይሎች ክትትል እየተደረገባት መሆኑን ተናግራለች። ክትትል አድራጊዎቹ እስከ ግድያ ድረስ የሚያስቡ መሆናቸውንም አስታውቃለች።

‎ሚስጥረ ሥላሴ ርዕዮት ሚዲያ ጋር ባደረገችው ቃለመጠይቅ፤ በዚህ ዓመት በሚደረገው የምርጫ ሒደት ውስጥ በመሳተፋቸው ከመንግሥት ከፍተኛ ጫና እየደረሰባቸው እንደሆኑ አስረድታለች። በተለይ የግል እንቅስቃሴዋ  በደህንነት ሰዎችክትትል ውስጥ መውደቁን ተናግራለች። በዚህ  ክትትል ምክንያት “ከሰዎች ጋር እንደልብ ለመገናኘት አለመቻሏን” አስረድታለች።

‎ከሰዎች ጋር በነፃነት መገናኘት አትችልም፣ ሁሉም ቦታ ታያቸዋለህ፣ ሁሉም ቦታ  አሉ፤ የመንግሥት አካላት ናቸው እናውቃለን፤ ደግሞ እንድናውቅም ያደርጉናል እንደሚከታተሉን እንደሚያዩን፣ከእነሱ እይታ እንደማናመልጥ፣ ምንም እያደረግንም ቢሆን ስትል በደህንነት ሰዎች ስለሚደረገባት ክትትል ገልፃለች።

‎ሚስጥረ ሥላሴ በሰጠችው ማብራሪያ የደህነነት ሰዎች በቢሮ አካባቢ፣በሆቴሎች ውስጥ፣ ቤት አካባቢ እንደሚንቀሳቀሱ ማወቅ እንደቻለችም ተናግራለች። ከክትትሉ በተጨማሪ ሕይወታቸውን ላይ አደጋ እስከማድረስ የሚችል እቅድ ስለመኖሩ መስማቷንም በነበራት ቆይታ ተናግራለች።

‎አንዳንድ ሰዎች አሉ ''ከመንግሥት ውስጥም'' በኩል የምንሰማቸው መረጃዎች አሉ። እስከ ግድያ የሚያስቡ እንደሆኑ፤ አንዳንዴ በመደበኛ ከቤትህ ተወስደህ ያለህበት ታውቆ ረጅም ዓመት ፍርድ ለማግኘት መጉላላት በጣም እንደጥሩ ነገር የሚቆጠርበት ጊዜ ላይ የደርስን ያለን ይመስለኛል።

‎ምክያቱም የምሰማቸው ኬዞች ከውስጥም ደግሞ በእኛም ላይ ሊደረጉ ስለታሰቡ ነገሮች የምናውቃቸው የምንሰማቸው አንዳንድ መረጃዎች በጣም በጣም አስደንጋጭ ናቸው ስትል እሷና እና የፓርቲዋ አባላት ስላለቡት አስጊ ሁኔታ አስረድታለች።

2 months ago | [YT] | 10

ሚስጥረስላሴ ታምራት ሚዲያ

Hi everyone, welcome to my new YouTube Community! Now you can post on my channel, too. To get started, tell me in a post what you'd like to see next on my channel.
Visit my Community: youtube.com/@ሚስጥረስላሴ_ታምራት/community

3 months ago | [YT] | 58

ሚስጥረስላሴ ታምራት ሚዲያ

Please subscribe 🙏🙏

3 months ago | [YT] | 63