Innovative entrepreneur with a passion for digital transformation and education. As the founder of Ethio Solution, I specialize in providing cutting-edge digital solutions, including web development, graphic design, and video editing services. At Ethio Computer School, I lead initiatives to empower individuals with essential computer skills, fostering growth in Ethiopia’s tech landscape.
Ethio Computer School
ከዘመኑ ጋር አብረን ዘምነናል! 🚀
በመጨረሻም ዌብሳይታችን ላይ የሪልስ (Reels) ክፍል አካትተናል!
ተማሪዎቻችን ቲክቶክ ላይ ከሚለቀቀው ውጭ አዳዲስ መረጃዎች (Updates) ሲኖሩ እና ለሕዝብ የማይነገሩ ሚስጥሮችን በአጭሩ የምናጋራበትን ሲስተም ዛሬ በይፋ በድህረ-ገጻችን ላይ አካትተናል።
ሪልስ (Reels) ላይ ያሉ 3 ቪዲዮዎች ብቻ ለሕዝብ ክፍት ናቸው፤ ከዛ በላይ የሆኑትን ጠቃሚ መረጃዎች ለማየት ግን የእኛን ክላስ መቀላቀል (Join ማድረግ) አለባችሁ።
ይሄ ተራ ኮርስ አይደለም፤ ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሚሊየነሮችን የሚያፈራ ዌብሳይት ነው! በዚህ ዌብሳይት ላይ ያሉ ኮርሶች የተሰጣቸው የዋጋ ተመን በቀጣይ ቀናት ሊጨምር ስለሚችል በጊዜ ተቀላቀሉ!
ይሄ ኮርስ አይደለም፤ የኦንላይን ትምህርት ቤት ነው!
🔗 www.ethiocomputer.school/
3 days ago | [YT] | 122
View 5 replies
Ethio Computer School
6 ወራት የፈጀው ግዙፉ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ!
2 weeks ago | [YT] | 26
View 1 reply
Ethio Computer School
🔥 በTelegram Bot🔥
የ Ethio Computer School የTelegram ቦት በይፋ ስራ ጀምራል!
የዘመኑን ተፈላጊ የዲጂታል ክህሎቶች በቤትዎ ሆነው መማር ይበልጥ ቀለል ባለ መንገድ ቀርቦላችኋል። አሁኑኑ የቴሌግራም ቦታችንን በመጠቀም ተመዝግበው መማር መጀመር ይችላሉ!
✅ የ24/7 Customer Support
አሁኑኑ መማር ለመጀመር ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇
t.me/ethiocs_bot
2 weeks ago | [YT] | 79
View 0 replies
Ethio Computer School
እሁድ 10፡00 በሁሉም የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ላይ LIVE ይጠብቁን
በተጨማሪም እሁድ ዕለት አዲስ ነገር ይኖረናል
youtube.com/@EthioComputerSchool
www.tiktok.com/@ethio_computer_school
t.me/ethiocs
facebook.com/EthioComputerSchool
www.instagram.com/ethio_computer
3 weeks ago | [YT] | 264
View 9 replies
Ethio Computer School
Someone once said, "ቪዲዮ ፖስት ማድረግ ሃሞት ይጠይቃል።"
This is true! ምክንያቱም "ጎበዝ" እንድትባል ብቻ ፖስት ማድረግ እና እውነቱን ተጋፍጦ ፖስት ማድረግ የተለያዩ ናቸው።
"ጎበዝ" ለመባል ፖስት ማድረግ እንደ ሱስ ነው፤ አይለውጥህም። ሁሌም "ምን ይሉኛል?" ብለህ ስለምትጨነቅ ሁሉንም ነገር ወደ እነሱ ስሜት ታመጣዋለህ። ሁለተኛው መንገድ ደግሞ ምናልባት መጀመሪያ ላይቀበሉህ ይችላሉ፤ ነገር ግን አንተን ወደ ትክክለኛው መንገድ ይወስድሃል።
ስለዚህ ብዙ እውቀት ያላችሁ ሰዎች ቪዲዮ ፖስቱ። አስተያየቱ እንዳለ ሆኖ፣ ያንን ተቋቁሞ ማስተማር እና መልእክት ማስተላለፍ "ሃሞት" ይፈልጋል።
t.me/getabalewt
3 weeks ago | [YT] | 501
View 14 replies
Ethio Computer School
ኢትዮጵያ በYouTube Partner Program (YPP) መካተቷ ለምን ይጠቅማታል?
1-ለትምህርታዊ ይዘቶች ትኩረት ይሰጣል፦ ዩቲዩብ ለትምህርታዊ ይዘቶች (Educational Content) የሚሰጠው የክፍያ ተመን ከቀልድና መዝናኛ ይልቅ ከፍ ያለ ነው። ይህም ዶክተሮች፣ መምህራን እና የፈጠራ ባለሙያዎች የልፋታቸውን ዋጋ እንዲያገኙ በማድረግ፣ ከቀልድ ይልቅ ወደ እውቀት መጋራት እንዲያዘነብሉ ያበረታታቸዋል።
2-ለሙያተኞች የሀገር ውስጥ የስራ ዕድል ይፈጥራል፦ እንደ ቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን ባሉ ሙያዎች የሰለጠኑ ወጣቶች፣ በUpwork እና መሰል ፕላትፎርሞች የውጭ ዜጎችን ብቻ ከማገልገል ወጥተው፣ የሀገራቸውን የፈጠራ ስራዎች እንዲያሳድጉ እና በቂ ክፍያ እንዲያገኙ በር ይከፍታል።
3- ሀገርን የማስተዋወቅ ስራን ያሰፋል፦ ሰዎች የልፋታቸውን ያህል ክፍያ ካገኙ፣ እናቶች የኢትዮጵያን ምግብ፣ ወጣቶች ደግሞ የሀገሪቱን የቱሪስት መስህቦች እና ባህሎች ለአለም በማስተዋወቅ ረገድ ትልቅ ተነሳሽነት ይፈጥርላቸዋል። ይህም በሌሎች ዘርፎች ያልታዩ አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን እንድንመለከት ያደርጋል።
4-ለቀጣዩ ትውልድ የታሪክና የእውቀት መዝገብ ይሆናል፦ በአሁኑ ሰዓት መምህራን በቂ ክፍያ ስላላገኙ ብዙዎቹ የእውቀት ስርጭቱን ትተውታል። በዩቲዩብ የሚከፈላቸው ከሆነ ግን ስራቸውን ወደውት መስራት ይጀምራሉ። ይህም ቀጣዩ ትውልድ በራሱ ቋንቋ ሰርች አድርጎ የሚማርበት ሰፊ የዲጂታል ቤተ-መጽሐፍት እንዲኖረው ያስችላል።
5-በዲጂታል መንገድ የሚገኘው የውጭ ምንዛሬ በተሻለ ሁኔታ ይጨምራል፦ ኮንተንት ክሬተሮች አሁን የልፋታቸውን ውጤት ስለሚያገኙ በዶላር የሚያገኙት የክፍያ ገቢ በቀጥታ በባንክ በኩል ወደ ሀገር ውስጥ ሲገባ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ክምችት በከፍተኛ ሁኔታ ያሳድገዋል።
t.me/ethiocs
1 month ago | [YT] | 329
View 18 replies
Ethio Computer School
✅Telegram Premium ምትፈልጉ
✅የ3 ወር
✅የ6 ወር
✅የ1 አመት
ከታች ባለው አካውንት አናግሩን
t.me/Elearning15
1 month ago | [YT] | 86
View 1 reply
Ethio Computer School
እንኳን አደረሳቹ
1 month ago | [YT] | 118
View 1 reply
Ethio Computer School
❗ይሄን ማንም ማይነግራቹ ከባድ ሚስጥር ነው❗ ለፎሬክስ ትሬደሮች፣ YouTubers እና Freelancers ዱባይ ለመግባት ትክክለኛው ቪዛ አይነት የቱ ነው ?
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/c1rXsFJ7QkY?si=0MYna...
1 month ago | [YT] | 9
View 0 replies
Ethio Computer School
Social Media 101 Training is happening this Saturday!
Ready to level up your social media skills? Join us for an engaging session organized by the Rotaract Club of Awassa where we’ll explore the creative and practical side of social media.
✨ What to expect:
🎬 Script Writing for Content – Learn how to turn ideas into engaging scripts that capture attention.
🎥 Video Editing & Monetization – Discover how to edit compelling videos and explore ways to start earning through social media.
Whether you’re a beginner or already creating content, this session will give you practical tips to grow your creativity and digital presence.
Rigester here:- docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScPWZ3wQ7SldS_FMD…
Stay connected with us:
linktr.ee/rachawassa
📅 Saturday
⏰ 3:00- 6:00 April 04(Morning)
📍EthioCS HUB( Nib bank 11th floor)
1 month ago | [YT] | 61
View 0 replies
Load more