Zeralem Teaching Center

Zeralem Genetu Teaching Center:

Greetings from the Zeralem Genetu Teaching Center! 👋 We're your go-to resource for comprehensive online tutorials and educational content designed to help you succeed. Whether you're a freshman student tackling challenging university courses, an aspiring social media marketer, or someone simply looking to boost your skills, our channel is here to guide you.

What We Offer 📚
Freshman University Courses: We provide in-depth reviews and detailed explanations for subjects like Physics, Mathematics, and Geography, with a special focus on preparing for the Ethiopian University Entrance Examination (EUEE).

Skill Development: We believe in continuous learning. Our videos offer practical tips and strategies to help you acquire valuable skills to boost your career and academic journey.

Join our community and let us help you build a strong foundation for your future! Don't forget to subscribe and turn on notifications so you don't miss our latest videos.


Zeralem Teaching Center

ይህን ቪዲዮ ከፈተና በፊት አይቶ የገባ ተማሪ 100% ይጠቀምበታል!

1 week ago | [YT] | 0

Zeralem Teaching Center

ከ2 ወር በላይ ቪዲዮ አልሰራሁኝም እና ለፋይናል ፈተናችሁ የሚያግዙ እርሶችን ብትነግሩኝ ለ social and natural ተማሪዎች ቪዲዮ ከነገ ጀምሪ አዘጋጃለሁ።

1 month ago | [YT] | 1

Zeralem Teaching Center

Vote for me!

1 month ago | [YT] | 1

Zeralem Teaching Center


Nominee Profile: Babey Genetu Worku, Humanitarian Advocate of the Year | Job guidance | Educator

Please watch the whole video https://www.youtube.com/watch?v=7Gn0t...

You can show your support by voting.
Vote for me for the week 2 competition.

1. Best Humanitarian Advocate of the Year
lnkd.in/dGwDDJKr
2. Best Career and Professional Growth Content
lnkd.in/dmNN-bwK
3. Consistent LinkedIner of the Year
lnkd.in/dM-Dd6sn
4. Best LinkedIn Newsletter of the Year
lnkd.in/dpnde3ww

Best Regards
Babey Genetu Worku

2 months ago (edited) | [YT] | 9

Zeralem Teaching Center

ሰብአዊነት ከአንድ "Post" በላይ ነው!

ሊንክደን ለእኔ የሙያ መድረክ ብቻ አይደለም፤ የሰው ልጅ ለሰው ልጅ የሚደርስበት፣ ተስፋ ለቆረጡት ብርሃን የምንሆንበት ታላቅ የድልድይ መድረክ እንጂ።
#ባለፉት ጊዜያት አብረን ያሳለፍናቸውን ታሪኮች በዓይነ ህሊናችሁ እስኪ ሳሏቸው፦
1. የ"እናት እንባ" እና "የልጅ ተስፋ"

" በታመመ ልጇ ምክንያት የጨለመባትን እናት እንባ በጋራ ስናብስ፣ ያ የሀዘን ድምፅ ወደ ምስጋና ሲቀየር ያየንበት ቅጽበት ከማንኛውም ሽልማት በላይ ነበር። እኛ ለጥቂት ሰከንዶች 'Share' ያደረግነው መረጃ፣ ለአንድ ቤተሰብ ዳግም መኖር ሆኖ ተገኝቷል።"

Rediet Feleke ጋር በመተባበር የተሰራ lnkd.in/dQaBA2NR
2. "ኪቦርድ ላይ ካለ ጣት ጀርባ ያለው ልብ"

"ብዙዎች ሊንክደንን የሥራ መፈለጊያና የፕሮፌሽናል ወሬዎች መድረክ ብቻ አድርገውት ይሆናል፤ እኛ ግን በነዚህ ቴክኖሎጂዎች ውስጥ 'ልብ' እንዳለ አሳይተናል። በኪቦርዳችን ላይ የምንጫናት እያንዳንዷ 'Like' እና 'Comment' ከጀርባዋ የወገንን ህመም የምትታደግ የርህራሄ እጅ ሆና አገልግላለች።"

ከ Birhan Tafesse ጋር በመተባበር የተሰራ lnkd.in/dv5ZfQF6

3. "አውሎ ንፋስን መሻገር"

"አንዳንዴ ህይወት እንደ ወጀብ ትበረታለች፤ ተስፋም እንደ ጧፍ ትመክናለች። በዚያ አስቸጋሪ ወቅት ግን እርስ በርሳችን ጥላ በመሆን፣ አንዱ ለሌላው መጠለያ በመሆን ማዕበሉን እንዴት መሻገር እንደሚቻል በተግባር አሳይተናል። ይህ ሽልማት ያሳየነውን ያንን ጽኑ ኢትዮጵያዊ መረዳዳት እውቅና የሚሰጥ ነው።"
ከ Melashu Aragie በተገኘ መረጃ የተሰራ lnkd.in/dfeuUVHN

4. "የጋራ ድል" መሆኑን ማጉላት

"እኔን እንድትመርጡኝ ስጠይቃችሁ የግል ስኬቴን እንድታደምቁ ሳይሆን፣ ባለፉት ጊዜያት አብረን የሰራናቸውን መልካም ስራዎች 'ቀጥል' ብላችሁ ይሁንታችሁን እንድትሰጡኝ ነው። የእናንተ ድምፅ እኔን ሽልማት መድረክ ላይ ብቻ ሳይሆን፣ ነገም ሌላ ችግር ውስጥ ያለ ወገን ዘንድ እንድደርስ አዲስ ጉልበት ይሆነኛል።"
ከ Fikadu Reta Alemayehu (PhD) lnkd.in/dQZ9VTfQ

በ LinkedIn Awards Ethiopia በ "Best Humanitarian Advocate of the Year" ዘርፍ ለመታጨት መብቃቴ የዚህ የጋራ በጎነታችን ውጤት ነው። ይህ ሽልማት ለእኔ የግል ዝና ሳይሆን፣ ነገም ለብዙዎች ድምፅ እንድንሆንና የበጎነትን ባህል እንድናሳድግ የሚሰጠን ትልቅ አቅም ነው።
የእናንተ ድምፅ ያስፈልገኛል! 🗳️

ይህንን የሰብአዊነት ጉዞ ይበልጥ እንድንገፋበት፣ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ድምፃችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና እጠይቃለሁ።
🔗 እዚህ ጋር ድምፅ ይስጡ፦ 1. Best Humanitarian Advocate of the Year

lnkd.in/dGwDDJKr

ስለ አብሮነታችሁ እና ስለ ደግነታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!

2 months ago | [YT] | 9

Zeralem Teaching Center

For first-year students, I will plan to create a full video for each chapter. Please tell me which chapter comes before your mid-exam and final exam

3 months ago | [YT] | 3

Zeralem Teaching Center

Objects at Equilibrium | 90 % Miss to understand THIS Concept

4 months ago | [YT] | 1

Zeralem Teaching Center

ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ተከታታይ ቪዲዮ ለመስራት ያግዘኝ ዘንድ መጠይቁን በመመለስ አግዙኝ
በተለይ ግቢ ያላችሁትን ተማሪዎች ይመለከታል።

4 months ago | [YT] | 4

Zeralem Teaching Center

እንኳን ለበዓለ ጥምቀቱ አደረሰን! አደረሳችሁ!
ለፈተና እየተዘጋጃችሁ:በእረፍት ላይ ሁናችሁ ላከበራችሁም ሁሉ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

ሁለተኛ ቻናሌን ሳብስክራብ በማድረግ ተባበሩኝ English Communication ትማሩበታላችሁ
youtube.com/@STEM2127

5 months ago (edited) | [YT] | 19