አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media



አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !

1 day ago | [YT] | 383

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

የአቡነ ሀብተ ማርያም ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!

5 days ago | [YT] | 543

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!

6 days ago | [YT] | 368

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!

1 week ago | [YT] | 555

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!

1 week ago | [YT] | 474

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

ከ33 የእመቤታችን በዓላት ውስጥ አንዱ ለሆነው ለሕንጸታ ቤተ ክርስቲያን እና ቅዳሴ ቤት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! የእመቤታችን ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ! ስለ በዓሉ ያዘጋጀነውን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ https://youtu.be/7mSf4qvf1xQ ይመልከቱት!

1 week ago | [YT] | 411

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!

1 week ago | [YT] | 716

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

የቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!

2 weeks ago | [YT] | 596

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

ለሰኔ 21 ክብረ በዓል ወደ ስእለት ሰሚዋ ቂልጦ ማርያም ገዳም መሄድ የምትፈለጉ በ0937120668 ይደውሉልን፡፡ መነሻ አዳማ/ናዝሬት
ቂልጦ ማርያም ገዳም በስልጤ ዞን የምትገኝ ሲሆን የብዙዎችን ችግር በመፍታትና ስዕለትን በመስማት የምትታወቅ ገዳም ናት፡፡ በተጨማሪም ሰኔ 21 በዓልን ለማክበር የተሰበሰቡ ምእመናን በ2010 ዓ.ም ተገልጣ ለሁሉም የታየችበት ድንቅ የበረከት ቦታ ነው፡፡

2 weeks ago | [YT] | 143

አብጥሊስ ሚዲያ Abtlis Media

የአቡነ አረጋዊ ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!

2 weeks ago | [YT] | 493