Welcome to the Ekegnalehu tubeWe prepare and shares best Ethiopian Protestant Mezmur for praise and spiritual growth.
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
ለተሰቀለልንለሞተልንከሙታንም ተነስቶ ሕያው ላደረገንለኢየሱስ ክርስቶስ መታሰቢያ በዓልለፋስካ እንኳን አደረሳችሁ።
1 month ago | [YT] | 19
View 0 replies
Amazing song of Nuhamin Teferi released out!#ነብሴ_ታከብርሃለች ተባረኩበት🙏Subscribe for more blessing.https://youtu.be/FaZ9ks1Xezw?si=J18Mz...
2 months ago | [YT] | 1
አዲስ መዝሙር ይዛ እህታችን ኑሃሚን ተፈሪ መታለች፣ ዩቲዩብ ቻናሏን ገብታቹ ሰብስክራብ እያደረጋቹ ተባረኩበት።
2 months ago | [YT] | 12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። — ሐዋርያት 4፥12 —
2 months ago | [YT] | 68
View 1 reply
እመሰክራለሁ ጌትነቱን፡ ያው ጌታ ያገኛችሁ👏እኔም በመንፈሱ ሆኜ "ኢየሱስ ጌታ ነው" እላለሁ።ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ የሚናገር፣ “#ኢየሱስ_የተረገመ_ነው” የሚል የለም፤ እንደዚሁም በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር፣ ማንም “#ኢየሱስ_ጌታ_ነው” የሚል እንደሌለ እነግራችኋለሁ። — 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥3 —
2 months ago | [YT] | 31
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:14-23¹⁴ እንደዚሁም ወንጌልን የሚሰብኩ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲቀበሉ ጌታ አዝዟል።¹⁵ እኔ ግን ከእነዚህ መብቶች በአንዱ እንኳ አልተጠቀምሁም፤ አሁንም ይህን የምጽፍላችሁ እንደነዚህ ያሉትን ነገሮች ታደርጉልኛላችሁ በሚል ተስፋ አይደለም፤ ማንም ትምክሕቴን ከንቱ ከሚያደርግብኝ ሞት ይሻለኛልና።¹⁶ ወንጌልን መስበኬ አያስመካኝም፤ የምሰብከው ግዴታዬ ስለሆነ ነው፤ ወንጌልን ባልሰብክ ግን ወዮልኝ።¹⁷ በፈቃደኝነት ብሰብክ ሽልማት አለኝ፤ በፈቃደኝነት ካልሆነ ግን፣ የምፈጽመው ተግባር የተጣለብኝን ዐደራ መወጣት ብቻ ይሆናል።¹⁸ ታዲያ ሽልማቴ ምንድን ነው? ሽልማቴማ ወንጌልን ስሰብክ በመብቴ ሳልጠቀም ወንጌልን ያለ ክፍያ መስበክ ነው።¹⁹ እኔ ነጻ ሰው ነኝ፤ የማንም ባሪያ አይደለሁም፤ ነገር ግን ብዙዎችን እመልስ ዘንድ ራሴን ለሰው ሁሉ ባሪያ አደርጋለሁ።²⁰ አይሁድን እመልስ ዘንድ ከአይሁድ ጋር እንደ አይሁዳዊ ሆንሁ፤ እኔ ራሴ ከሕግ በታች ሳልሆን፣ ከሕግ በታች ያሉትን እመልስ ዘንድ ከሕግ በታች እንዳሉት ሆንሁ።²¹ እኔ ራሴ ከእግዚአብሔር ሕግ ነጻ ያልሆንሁና፣ ለክርስቶስ ሕግ የምገዛ ብሆንም፣ ሕግ የሌላቸውን እመልስ ዘንድ፣ ሕግ እንደሌለው ሰው ሆንሁ።²² ደካሞችን እመልስ ዘንድ፣ ከደካሞች ጋር እንደ ደካማ ሆንሁ። በሚቻለኝ ሁሉ አንዳንዶችን አድን ዘንድ፣ ከሁሉም ጋር ሁሉን ነገር ሆንሁ።²³ ይህን ሁሉ የማደርገው፣ ከወንጌል በረከት እካፈል ዘንድ፣ ስለ ወንጌል ብዬ ነው።
3 months ago | [YT] | 7
እንኳን ተወለድሽ ዘማሪት ዘሪቱ🍩.እንኳን ወደዚህ ምድር በህይወትሽ ልታስተምሪን፣ ልታገላጊይንና ምሳሌ ልትሆኝ መጣሽ። አንቺ የእግዚአብሔር ምህረት የበዛልሽ፡ ፀጋውን ያፈሰሰልሽ ብርቱ ሴት ነሽ። አሁንም እያገላገልሽ የሚትቀጥይበትን ኃይል ይሰጥሽ።
3 months ago | [YT] | 31
ዘማሪ ከፋ ሚደቅሳ በዝማሬ ብዙ አመታትን ያገለገለ ወንድማችን፡ አሁን አድማሱን አስፍቶ በዲሳይፕል ግሎባል ቤተክርስቲያን በመጋቢነት እያገለገለ ነው። ይህ በዘርፈ ብዙ የሚያገለግለን ወንድማችንን ባርኩት።
3 months ago | [YT] | 10
ልጆቼ ሆይ፥ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ። — 1ኛ ዮሐንስ 3፥18
3 months ago | [YT] | 4
¹⁵-¹⁶ ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።¹⁷ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።1ኛ ዮሐንስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
3 months ago | [YT] | 13
Load more
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
ለተሰቀለልን
ለሞተልን
ከሙታንም ተነስቶ ሕያው ላደረገን
ለኢየሱስ ክርስቶስ መታሰቢያ በዓል
ለፋስካ እንኳን አደረሳችሁ።
1 month ago | [YT] | 19
View 0 replies
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
Amazing song of Nuhamin Teferi released out!
#ነብሴ_ታከብርሃለች ተባረኩበት🙏Subscribe for more blessing.
https://youtu.be/FaZ9ks1Xezw?si=J18Mz...
2 months ago | [YT] | 1
View 0 replies
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
አዲስ መዝሙር ይዛ እህታችን ኑሃሚን ተፈሪ መታለች፣ ዩቲዩብ ቻናሏን ገብታቹ ሰብስክራብ እያደረጋቹ ተባረኩበት።
2 months ago | [YT] | 12
View 0 replies
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
— ሐዋርያት 4፥12 —
2 months ago | [YT] | 68
View 1 reply
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
እመሰክራለሁ ጌትነቱን፡ ያው ጌታ ያገኛችሁ👏
እኔም በመንፈሱ ሆኜ "ኢየሱስ ጌታ ነው" እላለሁ።
ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ የሚናገር፣ “#ኢየሱስ_የተረገመ_ነው” የሚል የለም፤ እንደዚሁም በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር፣ ማንም “#ኢየሱስ_ጌታ_ነው” የሚል እንደሌለ እነግራችኋለሁ።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥3 —
2 months ago | [YT] | 31
View 1 reply
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:14-23
¹⁴ እንደዚሁም ወንጌልን የሚሰብኩ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲቀበሉ ጌታ አዝዟል።
¹⁵ እኔ ግን ከእነዚህ መብቶች በአንዱ እንኳ አልተጠቀምሁም፤ አሁንም ይህን የምጽፍላችሁ እንደነዚህ ያሉትን ነገሮች ታደርጉልኛላችሁ በሚል ተስፋ አይደለም፤ ማንም ትምክሕቴን ከንቱ ከሚያደርግብኝ ሞት ይሻለኛልና።
¹⁶ ወንጌልን መስበኬ አያስመካኝም፤ የምሰብከው ግዴታዬ ስለሆነ ነው፤ ወንጌልን ባልሰብክ ግን ወዮልኝ።
¹⁷ በፈቃደኝነት ብሰብክ ሽልማት አለኝ፤ በፈቃደኝነት ካልሆነ ግን፣ የምፈጽመው ተግባር የተጣለብኝን ዐደራ መወጣት ብቻ ይሆናል።
¹⁸ ታዲያ ሽልማቴ ምንድን ነው? ሽልማቴማ ወንጌልን ስሰብክ በመብቴ ሳልጠቀም ወንጌልን ያለ ክፍያ መስበክ ነው።
¹⁹ እኔ ነጻ ሰው ነኝ፤ የማንም ባሪያ አይደለሁም፤ ነገር ግን ብዙዎችን እመልስ ዘንድ ራሴን ለሰው ሁሉ ባሪያ አደርጋለሁ።
²⁰ አይሁድን እመልስ ዘንድ ከአይሁድ ጋር እንደ አይሁዳዊ ሆንሁ፤ እኔ ራሴ ከሕግ በታች ሳልሆን፣ ከሕግ በታች ያሉትን እመልስ ዘንድ ከሕግ በታች እንዳሉት ሆንሁ።
²¹ እኔ ራሴ ከእግዚአብሔር ሕግ ነጻ ያልሆንሁና፣ ለክርስቶስ ሕግ የምገዛ ብሆንም፣ ሕግ የሌላቸውን እመልስ ዘንድ፣ ሕግ እንደሌለው ሰው ሆንሁ።
²² ደካሞችን እመልስ ዘንድ፣ ከደካሞች ጋር እንደ ደካማ ሆንሁ። በሚቻለኝ ሁሉ አንዳንዶችን አድን ዘንድ፣ ከሁሉም ጋር ሁሉን ነገር ሆንሁ።
²³ ይህን ሁሉ የማደርገው፣ ከወንጌል በረከት እካፈል ዘንድ፣ ስለ ወንጌል ብዬ ነው።
3 months ago | [YT] | 7
View 0 replies
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
እንኳን ተወለድሽ ዘማሪት ዘሪቱ🍩
.
እንኳን ወደዚህ ምድር በህይወትሽ ልታስተምሪን፣ ልታገላጊይንና ምሳሌ ልትሆኝ መጣሽ። አንቺ የእግዚአብሔር ምህረት የበዛልሽ፡ ፀጋውን ያፈሰሰልሽ ብርቱ ሴት ነሽ። አሁንም እያገላገልሽ የሚትቀጥይበትን ኃይል ይሰጥሽ።
3 months ago | [YT] | 31
View 0 replies
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
ዘማሪ ከፋ ሚደቅሳ በዝማሬ ብዙ አመታትን ያገለገለ ወንድማችን፡ አሁን አድማሱን አስፍቶ በዲሳይፕል ግሎባል ቤተክርስቲያን በመጋቢነት እያገለገለ ነው። ይህ በዘርፈ ብዙ የሚያገለግለን ወንድማችንን ባርኩት።
3 months ago | [YT] | 10
View 0 replies
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
ልጆቼ ሆይ፥ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ።
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥18
3 months ago | [YT] | 4
View 0 replies
እቀኛለሁ - Ekegnalehu Tube
¹⁵-¹⁶ ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
¹⁷ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
3 months ago | [YT] | 13
View 1 reply
Load more